On which mountain did God command Abraham to offer his son Isaac as a sacrifice? / እግዚአብሔር አብርሃምን ልጁን ይስሐቅን መሥዋዕት አድርጎ እንዲያቀርብ ያዘዘው በየትኛው ተራራ ላይ ነው?
What is Mount Moriah? / ሞርያ ተራራ? Reference / ምንጭ: Genesis 22:2 / ዘፍጥረት 22:2
In the Parable of the Ten Virgins, what specific item did the five foolish virgins fail to bring with them? / በአሥሩ ልጃገረዶች ምሳሌ፣ አምስቱ ሞኞች ልጃገረዶች ያልያዙት ምን ነበር?
What is extra oil for their lamps? / ከማብራታቸው ጋር ተጨማሪ ዘይት?
Reference / ምንጭ: Matthew 25:3 / የሜቴዎስ ወንጌል 25:3
Which prophet was commanded by God to marry an unfaithful woman named Gomer as a symbol of Israel’s unfaithfulness? / የእስራኤልን አለመታመንን ለማሳየት ጎሜር የተባለችውን አመንዝራ ሴት እንዲያገባ በእግዚአብሔር የታዘዘው ነቢይ ማን ነው?
Who is Hosea? / ነቢዩ ሆሴዕ ማን ነው?
Reference / ምንጭ: Hosea 1:2–3 / ትንቢተ ሆሴዕ 1:2–3
What disciple in Damascus was sent by God to lay hands on Saul so he could regain his sight? / በደማስቆ ሳኦል ዓይኑ እንዲበራ እጁን እንዲጭንበት እግዚአብሔር የላከው ደቀ መዝሙር ማን ነው?
Who is Ananias? / ሐናንያ ማን ነው?
Reference / ምንጭ: Acts 9:10–17 / የሐዋርያት ሥራ 9:10–17
What was the ancient name of the city where Jacob wrestled with God and had his name changed to Israel? / ያዕቆብ ከእግዚአብሔር መልአክ ጋር ታግሎ ስሙ ወደ እስራኤል የተቀየረበት ቦታ ስም ማን ይባላል?
What is Peniel (or Penuel)? / ጵኑኤል?
Reference / ምንጭ: Genesis 32:30 / ዘፍጥረት 32:30
What was the name of Moses' father-in-law, the priest of Midian? / የሙሴ አማች የነበረው የ ምድያም ካህን ስም ማን ይባላል?
Who is Jethro (or Reuel)? / ዮቶር (ወይም ራጉኤል)?
Reference / ምንጭ: Exodus 3:1 / ዘጸአት 3:1 (also Exodus 2:18 / ዘጸአት 2:18)
n the Parable of the Sower, what do the seeds falling along the path represent? / ዘሪው በሚዘራው ምሳሌ፣ በመንገድ ዳር የወደቁት ዘሮች ምንን ይወክላሉ?
What are those who hear the word, but the devil comes and takes it away? / ቃሉን ሰምተው ሰይጣን መጥቶ ከልባቸው የሚወስድባቸውን ሰዎች?
Reference / ምንጭ: Luke 8:12 / የሉቃስ ወንጌል 8:12
Which minor prophet questioned God about why evil people prospered, only to be told the Babylonians were coming? / ክፉዎች ለምን እንደሚሳካላቸው እግዚአብሔርን የጠየቀውና ከለዳውያን (ባቢሎናውያን) እንደሚመጡ የተነገረው ነቢይ ማን ነው?
Who is Habakkuk? / ዕንባቆም ማን ነው?
Reference / ምንጭ: Habakkuk 1:1–6 / ትንቢተ ዕንባቆም 1:1–6
Which husband-and-wife team of tentmakers hosted Paul in Corinth and later helped instruct Apollos in Ephesus? / በቆሮንቶስ ጳውሎስን ያስተናገዱ እና በኋላም በኤፌሶን አጵሎስን ያስተማሩት ድንኳን ሰፊ ባልና ሚስት እነ ማን ናቸው?
Who are Aquila and Priscilla? / አቂላና ጵርስቅላ እነማን ናቸው?
Reference / ምንጭ: Acts 18:2–3, 26 / የሐዋርያት ሥራ 18:2–3, 26
On which mountain did Noah's Ark come to rest after the floodwaters receded? / ከጥፋት ውኃ በኋላ የኖኅ መርከብ ያረፈችው በየትኛው ተራራ ላይ ነው?
What is Mount Ararat? / አራራት ተራራ?
Reference / ምንጭ: Genesis 8:4 / ዘፍጥረት 8:4
What was the name of Moses' wife, who was the daughter of Jethro? / የዮቶር ልጅ የነበረችው የሙሴ ሚስት ስም ማን ይባላል?
Who is Zipporah? / ሲፓራ ማን ናት? Reference / ምንጭ: Exodus 2:21 / ዘጸአት 2:21
In Matthew 12, what ruler of demons did the Pharisees claim Jesus relied on to drive out evil spirits? / በወንጌላዊው ማቴዎስ ምዕራፍ 12 ላይ ፈሪሳውያን ኢየሱስ አጋንንትን የሚያወጣው በየትኛው የአጋንንት አለቃ ነው አሉ?
Who is Beelzebul? / ብኤልዜቡል?
Reference / ምንጭ: Matthew 12:24 / የሜቴዎስ ወንጌል 12:24
What was the name of the high priest during the restoration period described in the book of Zechariah? / በዘካርያስ መጽሐፍ የተጠቀሰው በምርኮ መልስ የነበረው ሊቀ ካህን ማን ይባላል?
Who is Joshua (son of Jozadak)? / ኢያሱ (የኢዮሴደቅ ልጅ)?
Reference / ምንጭ: Zechariah 3:1 / ትንቢተ ዘካርያስ 3:1
Which disciple/apostle was killed with the sword by King Herod in Acts 12? / በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 12 ላይ በንጉሡ ሄሮድስ በሰይፍ የተገደለው ደቀ መዝሙር/ሐዋርያ ማን ነው?
Who is James (brother of John)? / ያዕቆብ (የዮሐንስ ወንድም) ማን ነው? Reference / ምንጭ: Acts 12:1–2 / የሐዋርያት ሥራ 12:1–2
Where was Paul when he saw the vision of an altar inscribed "To an Unknown God"? / ጳውሎስ "ለማይታወቅ አምላክ" የሚል ጽሑፍ ያለበትን መሠዊያ ያየው የት ከተማ ነበረ?
What is Athens? / አቴና?
Reference / ምንጭ: Acts 17:22–23 / የሐዋርያት ሥራ 17:22–23
Which Moabite king was so obese that his body absorbed the sword of Naod the judge? / የመስፍኑ የናኦድ ሰይፍ በስቡ እስኪዋጥ ድረስ በጣም ወፍራም የነበረው የሞዓብ ንጉሥ ማን ነው?
Who is King Eglon? / ንጉሥ ዔግሎም ማን ነው?
Reference / ምንጭ: Judges 3:15, 17–22 / መጽሐፈ መሳፍንት 3:15, 17–22
In the Parable of the Good Samaritan, the injured traveler was traveling from Jerusalem to which city? / በደጉ ሳምራዊ ምሳሌ፣ የተጎዳው መንገደኛ ከኢየሩሳሌም ወደ የትኛዋ ከተማ እየተጓዘ ነበር?
What is Jericho? / ኢያሪኮ?
Reference / ምንጭ: Luke 10:30 / የሉቃስ ወንጌል 10:30
Which minor prophet’s entire short book is a vision of judgment specifically against the nation of Edom? / ሙሉ አጭር መጽሐፉ በኤዶምያስ ላይ የተነገረ የፍርድ ራእይ የሆነው ነቢይ ማን ነው?
What is Obadiah? / አብድዩ?
Reference / ምንጭ: Obadiah 1:1 / ትንቢተ አብድዩ 1:1
What was the name of the hill in Athens where Paul preached his famous sermon about the "Unknown God" in Acts 17? / በሐዋርያት ሥራ 17 ላይ ጳውሎስ "ለማይታወቅ አምላክ" በሚል ርዕስ ታዋቂውን ስብከት የሰበከበት በአቴና የሚገኘው ኮረብታ ስም ማን ይባላል?
What is Mars Hill (or Areopagus)? / ማርስ ሂል (ወይም አርዮስፋጎስ)?
Reference / ምንጭ: Acts 17:19, 22 / የሐዋርያት ሥራ 17:19, 22
On which island was John exiled when he received the visions recorded in the Book of Revelation? / ዮሐንስ የራእይ መጽሐፍን ሲቀበል በስደት የነበረው በየትኛው ደሴት ላይ ነው?
What is the Island of Patmos? / ፍጥሞ ደሴት?
Reference / ምንጭ: Revelation 1:9 / የዮሐንስ ራእይ 1:9
What type of wood was Noah instructed to use when constructing the Ark? / ኖኅ መርከቡን እንዲሠራ የታዘዘው ከምን ዓይነት እንጨት ነበር?
What is gopher wood? / የጎፈር እንጨት?
Reference / ምንጭ: Genesis 6:14 / ዘፍጥረት 6:14
In the Parable of the Unforgiving Servant, how much debt was forgiven the first servant before he choked a fellow servant? / ምሕረት በሌለው አገልጋይ ምሳሌ፣ የመጀመሪያው አገልጋይ ስንት ዕዳ ተሰረዘለት?
What is 10,000 talents? / 10,000 መክሊት?
Reference / ምንጭ: Matthew 18:24 / የሜቴዎስ ወንጌል 18:24
Who was the priest of Bethel who confronted the prophet Amos and told him to stop prophesying in Israel? / ነቢዩ አሞጽ በእስራኤል እንዳይተነበይ የተቃወመው የቤቴል ካህን ማን ነው?
Who is Amaziah? / አሜሲያስ ማን ነው?
Reference / ምንጭ: Amos 7:10–12 / ትንቢተ አሞጽ 7:10–12
Which Roman emperor expelled all the Jews from Rome during the days of the early church, as mentioned in Acts 18? / በሐዋርያት ሥራ 18 ላይ እንደተጠቀሰው አይሁድን በሙሉ ከሮሜ ያባረረው የሮም ንጉሠ ነገሥት ማን ነው?
Who is Claudius? / ቀላውዴዎስ?
Reference / ምንጭ: Acts 18:2 / የሐዋርያት ሥራ 18:2
In Acts 8, an angel of the Lord told Philip to go south to the desert road that leads down from Jerusalem to where? / በሐዋርያት ሥራ 8 ላይ የጌታ መልአክ ፊሊጶስን ወደ ደቡብ ከኢየሩሳሌም ወደ የት ወደሚያወርደው በረሃ መንገድ ሂድ አለው?
What is Gaza? / ወደ ጋዛ?
Reference / ምንጭ: Acts 8:26 / የሐዋርያት ሥራ 8:26