ስለ ዛሬ ቁርስህ/ሽ አዉሪን/አውራን
ክጅህክጅህክጅህክጅህ
ቀሚስ
ትልቁ የጊዜ መለኪያ ምንድን ነው?
አመት
እናት
በጣም ስለምትወደው/ስለምትወጅው ትምህርት አውራን/አውሪን
ጅጅጅጅ
በጣም የምትወደው/የምትወጅው የኢትዮጵያ ምግብ ምንድን ነው?
ሽሮ ጥብስ ዶሮ ክትፎ ገንፎ እንጀራ ሰላጣ ቀይ ወጥ በሶ
በጣም ሲበርድህ/ሽ ምን ትደርባለህ/ሽ
ጃኬት
ሹራብ
ጋቢ
ፎጣ
በአንድ አመት ውስጥ ስንት ወር አለ?
አስራ ሁለት
የቤተሰብ አባላትን ዘርዝር/ሪ
እናት
አባት
እህት
ወንድም
አያት
ትምህርት ቤት የምትጠቀምባቸውን ነገሮች ዘርዝርልን
ደብተር
እስክርቢቶ
እርሳስ
ቦርሳ
ላፒስ
መቅረጫ
ስለ ትናንትና ራትህ/ሽ አውሪን/አውራን
ጥሩ ነበር በጣም ደስ ይል ነበር ምንም አይልም አልተስማማኝም
የለበስካቸውን/የለበስሻቸውን ልብሶች ዘርዝሪልን/ዘርዝርልን
ካልሲ
ኮፍያ
በአንድ ቀን ውስጥ ያሉትን ሶስት ጊዜያት ዘርዝርልን
ጥዋት
ቀን/እኩለ ቀን
ማታ
የአባት ወይም እናት እህት ምን ትባላለች?
አክስት
መጽሐፍ ብሎ ማንበብ ካለ እስክርቢቶ ብሎ ምን ይላል?
መጻፍ
በእናንተ ቤት በጣም የሚወደደው ምግብ ምንድን ነው
ሽሮ
ሸሚዝ
ቀን ብሎ ብርሀን ካል ማታ ብሎ ምን ይሆናል?
ጨለማ
የእናት ወይም አባት ወንድም ምን ይባላል?
አጎት
ትምህርት ቤት በአረፍት ሰዓት ምን ታደርጋለህ/ታደርጊያለሽ?
ማውራት
መጫወት
ማንበብ
የማትወደው/የማትወጅው
በርበሬ አዋዜ ቀይ ወጥ
ቆብ
እኩለ ቀን
የእናት ወይም አባት ወላጆች ምን ይባላሉ?
አያት
ትምህርት ቤት ውስጥ የሚያስተምር/የምታስተምር ሰው ምን ይባላል/ትባላለች?
መምህር
አስተማሪ