ምግብ
ልብስ
ጊዜ
ቤተሰብ
ትምህርት ቤት
100

ስለ ዛሬ ቁርስህ/ሽ አዉሪን/አውራን

ክጅህክጅህክጅህክጅህ

100


ቀሚስ 

100

ትልቁ የጊዜ መለኪያ ምንድን ነው?

አመት 

100


እናት 

100

በጣም ስለምትወደው/ስለምትወጅው ትምህርት አውራን/አውሪን

ጅጅጅጅ

200

በጣም የምትወደው/የምትወጅው የኢትዮጵያ ምግብ ምንድን ነው?

ሽሮ     ጥብስ   ዶሮ   ክትፎ  ገንፎ   እንጀራ   ሰላጣ  ቀይ ወጥ  በሶ 




200

በጣም ሲበርድህ/ሽ ምን ትደርባለህ/ሽ

ጃኬት

ሹራብ

ጋቢ

ፎጣ

200

በአንድ አመት ውስጥ ስንት ወር አለ?

አስራ ሁለት 

200

የቤተሰብ አባላትን ዘርዝር/ሪ

እናት 

አባት 

እህት 

ወንድም 

አያት 

200

ትምህርት ቤት የምትጠቀምባቸውን ነገሮች ዘርዝርልን 

ደብተር

እስክርቢቶ

እርሳስ

ቦርሳ

ላፒስ

መቅረጫ


300

ስለ ትናንትና ራትህ/ሽ አውሪን/አውራን

ጥሩ ነበር    በጣም ደስ ይል ነበር     ምንም አይልም     አልተስማማኝም

300

የለበስካቸውን/የለበስሻቸውን ልብሶች ዘርዝሪልን/ዘርዝርልን

ካልሲ

ኮፍያ 

300

በአንድ ቀን ውስጥ ያሉትን ሶስት ጊዜያት ዘርዝርልን

ጥዋት

ቀን/እኩለ ቀን

ማታ


300

የአባት ወይም እናት እህት ምን ትባላለች?


አክስት

300

መጽሐፍ ብሎ ማንበብ ካለ እስክርቢቶ ብሎ ምን ይላል?

መጻፍ

400

በእናንተ ቤት በጣም የሚወደደው ምግብ ምንድን ነው

ሽሮ

400


ሸሚዝ

400

ቀን ብሎ ብርሀን ካል ማታ ብሎ ምን ይሆናል?


ጨለማ


400

የእናት ወይም አባት ወንድም ምን ይባላል?

አጎት

400

ትምህርት ቤት በአረፍት ሰዓት ምን ታደርጋለህ/ታደርጊያለሽ?

ማውራት

መጫወት

ማንበብ

500

የማትወደው/የማትወጅው 

በርበሬ    አዋዜ      ቀይ ወጥ

500


ቆብ 

500
አንድ ሰው እንደምን ዋልህ/ሽ ካለ ስለ ቀኑ ምን ይነግርሀል?

እኩለ ቀን 

500

የእናት ወይም አባት ወላጆች ምን ይባላሉ?

አያት 

500

ትምህርት ቤት ውስጥ የሚያስተምር/የምታስተምር ሰው ምን ይባላል/ትባላለች?

መምህር 

አስተማሪ 


M
e
n
u