ከብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ረጅሙ ምን ይባላል?
መዝሙረ ዳዊት
በኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ ማን ይባላል?
ራስ ዳሽን
የዋሽንግተን ስቴት ዋና ከተማ ማን ይባላል
ኦሎምፒያ
እኚህ ሴት ማን ይባላሉ?
ማዘር ትሬዛ
Egg
የመጀመሪያው ክርስቲያን ሰማእት ማን ነው?
እስጢፋኖስ
የፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም ባለቤት ሙሉ ስም ማን ይባላል?
ውባንቺ ባሻው
በዋሽንግተን ስቴት ትልቁ ሞል ማን ይባላል?
ሳውዝ ሴንተር ሞል/Westfield Southcenter in Tukwila
27 የዓለም አቅፍ ሪኮርዶችን ያሻሻለ እና የበርሊን ማራቶንን 4 ጊዜ በተከታታይ ያሸነፈ አትሌት ማን ነው?
ኀይሌ ገብረ ሥላሴ (2006-2009)
What can travel all around the world without leaving a corner?
Stamp
ዘኪዮስ ኢየሱስን ለማየት የወጣው የምን ዛፍ ላይ ነው?
የሾላ ዛፍ
የአጼ ኃይለ ሥላሴ ከንግሥና በፊት መጠሪያ ሙሉ ስማቸው ማን ይባላል?
ተፈሪ መኮንን
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ማን ይባላል
ጆርጅ ዋሽንግተን
በአፍሪካ የመጀመሪያውን መኪና የነዳው አፍሪካዊ ማን ነው?
አጼ ምኒሊክ
what has four wheels and flies?
A garbage truck
ከብሉይ ኪዳን መጽሐፍት አጭሩ ምን ይባላል?
ትንቢተ አብድዩ
ጅማ ብለን አባ ጅፋር ካልን ወላይታ ብለን ማን እንላለን?
ካኦ ጦና
በአሜሪካ ትልቁ ስቴት ማን ይባላል?
አላስካ
አምፖልን የፈለሰፈው ሰው ማን ይባላል
ቶማስ ኤድሰን
What building has most stories?
A Library
በመጽሐፍ ቅዱስ ረጅሙ እና አጭሩ ምዕራፍ በየትኛው የንባብ ክፍል ውስጥ ይገኛል?
(ስም እና ምዕራፍ)
መዝሙር 119 እና 117
የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ምን ያህል ይገመታል (2024)
(+/-5)
132 ሚሊዮን
132,059,767
በአሜሪካ ትልቁ ተራራ ማን ይባላል
ማኬንሊ
ለመጀመሪያ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ የተረጎሙት ሰው ማን ይባላሉ?
ኦናሲሞስ
What is the end of everything?
"g"