የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ማን ይባላል
አዲስ አበባ
መጽሐፍ ቅዱስ ለሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል:: ማን ይባላሉ?
አዲስ ኪዳን እና ብሉይ ኪዳን
ከ"ም" ቀጥሎ ያለው ፊደል ምንድን ነው?
"ሞ"
የአባት እህት ምን ተብላ ትጠራለች?
አክስት/አክስቴ
እንጀራ ለመጋገር የምንጠቀመው ዱቄት የምን ዱቄት ነው?
ጤፍ
በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር መሰረት አዲስ ዓመት በምን ወር እና ቀን ይከበራል?
መስከረም 1
መጽሐፍ ቅዱስ ስንት መጽሐፎችን ይዟል
66
በአማርኛ ፊደላት የመጀመሪያው ሀ ሲሆን የመጨረሻው ማን ነው?
ፐ (ፖ)
በ"መ" የሚጀምሩ 3 ቃላት ይጥቀሱ?
መነጽር መጽሐፍ መልስ
የኢትዮጵያ ገንዘብ ምን ተብሎ ይጠራል
ብር
በአሁኑ ጊዜ ያለው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ይባላል፤
ዶክተር አብይ አህመድ
የአብርሃም የመጀመሪያ ልጅ ስም ማነው ?
እስማኤል
ተመሳሳይ ድምፅ ያላቸው የትኞቹ ናቸው
1 ሀ ኀ ሐ
2 አ ዐ ዓ
3 ሰ ሠ
4 ሁሉም መልስ ነው
4 ሁሉም መልስ ነው
Bird በአማርኛ ምን ይባላል
ወፍ
በአፍሪካ የእራሷ ፊደላት ያላት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት
1 እውነት 2 ሐሰት
1 እውነት
ኢትዮጵያ በአፍሪካ በየትኛው አቅጣጫ ላይ ትገኛለች (ሰሜን ደቡብ ምዕራብ ምሥራቅ)
ምሥራቅ
ኢየሱስን ለማየት ሾላ ዛፍ ላይ የወጣው ማነው?
ዘኪዮስ Zacchaeus
እነዚህን ፊደላት በትክክል አንብቡ
ዉ ው
Wu... & We'
Elephant በአማርኛ ምን ይባላል?
ዝሆን
ከአፍሪካ በኦሎምፒክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወርቅ ሜዳልያ ያገኘች ሴት ሯጭ ማን ትባላለች?
ደራርቱ ቱሉ
በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር መሰረት አሁን ስንት ዓመተ ምሕረት ላይ እንገኛለን?
2017
በመጽሐፍ ቅዱስ ረጅሙ ምዕራፍ በየትኛው መጽሐፍ ውስጥ ይገኛል
መዝሙረ ዳዊት Psalms
"ኆ" ይቺ ፊደል ማን ትባላለች
"ho"
የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ 13 ወራት አሉት የመጨረሻዎቹን 4 ወራት ጥቀሱ
ሰኔ ሐምሌ ነሐሴ ጷግሜ
በባዶ እግሩ ሮጦ በኦሎምፒክ ማራቶን ያሸነፈ ኢትዮጵያዊ ሯጭ ማን ይባላል?
አበበ ቢቂላ