ዐረፍተ ነገር
የዐረፍተ ነገር ክፍሎች
ክርክር
ጠብቀው እና ላልተው የሚነበቡ ቃላት
ድርብ ቃላት
100

ዐረፍተ ነገር ማለት ትርጉም የሚሰጥ የቃላት ስብስብ እና ሙሉ መልዕክት የሚያስተላልፍ ማለት ነው። 

    

     ሀ  እውነት             ለ  ሐሰት


          ሀ   እውነት

100

  "ሳራ ትምህርት ትወዳለች" የዚህ ዐረፍተ ነገር ባለቤት የቱ ነው?



   ሳራ

100

ክርክር ሰዎች በሁለት ቡድን/Groups ተከፍለው አንደኛው ቡድን የቀረበውን ሃሳብ ደግፎ ሌላኛው ደግሞ ሃሳቡን ተቃውሞ የሚያደርጉት ውይይት ነው።

     ሀ. እውነት          ለ. ሐሰት

    

           ሀ. እውነት

100

አንዳንድ ቃላት ጠብቀው ሲነበቡ አንድ ትርጉም ላልተው ሲነበቡ ደግሞ ሌላ ትርጉም ሊሰጡ ይችላሉ።

       ሀ  እውነት         ለ   ሐሰት

  

  ሀ  እውነት  

100

ድርብ ቃላት የሚባሉት ከሁለት የተለያዩ ቃላት የተገኙ/የተመሰረቱ ቃላት ናቸው። 


      ሀ እውነት         ለ ሐሰት


    ሀ እውነት 

200

የተሟላ ዐረፍተ ነገር በውስጡ _____፣ _______ እና ______ ይይዛል።

ሀ. ባለቤት፣ ስም እና ግስ

ለ. ስም፣ ግስ እና ነጠላ ሰረዝ

ሐ. ባለቤት፣ ተሳቢ እና ግስ


   ሐ. ባለቤት፣ ተሳቢ እና ግስ

200

ሁልጊዜ በዓረፍተ ነገር መጀመሪያ የሚገኝ እና የቃል ክፍሉ ሥም/መጠሪያ የሆነ ቃል ነው

 ባለቤት

200

ክርክር ሲደረግ ሁለቱን ቡድን የሚዳኝ ዳኛ መኖር የለበትም፣ ዳኛውንም ማዳመጥና መታዘዝ አያስፈልግም።


         ሀ.  እውነት       ለ.  ሐሰት

  

    ለ.  ሐሰት 

200

"ገና" የሚለው ቃል ላልቶ ሲነበብ የሚሰጠው ትርጉም ምንድነው?

 

  አልደረሰም፣ ይቀረዋል

200

ድርብ ቃላት ሁለቱም ቃላት ለየብቻቸውም ትርጉም አይሰጡም


   ሀ  እውነት                 ለ  ሐሰት

 

      ለ  ሐሰት

300

 ሐተታዊ ዐረፍተ ነገር የሚባለው ስለ አንድ ነገር መልዕክት የሚያስተላልፍልን ወይም የሚነግረን ማለት ነው።


ሀ.  እውነት    ለ. ሐሰት

  

    ሀ.  እውነት

300

በዓረፍተ ነገር መጨረሻ የሚገኝና ዓረፍተ ነገሩን የሚጨርስ/የሚያስር ቃል፣ የዐረፍተ ነገሩን ድርጊት የሚያስረዳን ምን ተብሎ ይጠራል? 

  ግስ

300

በክርክር ወቅት አንድ ሰው እየተናገረ አቋርጦ ማውራት ትክክል አይደለም።


     ሀ. እውነት           ለ.  ሐሰት


   ሀ. እውነት

300

"በላ" የሚለው ቃል ጠብቆ ሲነበብ የሚሰጠን ትርጉም።




    ምግብ ተመገበ

300

ድርብ ቃላት ሁለቱ ቃላት አንድ ላይ ሲሆኑ በፊት ከነበራቸው ትርጉም የተለየ ትርጉም ያለው ቃላት ይፈጥራሉ።

   

   ሀ   እውነት                  ለ  ሐሰት



    ሀ   እውነት

400

አንድ ሰው የሆነን ነገር/ተግባር እንዲያከናውን/እንዲሰራ የሚያዝ የዓረፍተ ነገር ዓይነት ምን ይባላል?


      ትዕዛዛዊ ዐረፍተ

400

"አቤል እግር ኳስ ተጫወተ" በዚህ ዐረፍተ ነግር ውስጥ ተሳቢው የቱ ነው?

    እግር ኳስ

400

       ክርክርን በብዙ ሰዎች ማከናወን ይቻላል።      

           ሀ  እውነት       ለ  ሀሰት

   

          ሀ  እውነት

400

"ለምን" የሚለውን ቃል አላልተን ስናነበው የሚሰጠን ትርጉም? 


 ጥያቄ ለማቅረብ/ ለምን እንዲህ ሆነ

400

ድርብ ቃላት በሌላው አጠራር ጥምር ቃላት ተብሎ ይጠራል


       ሀ  ሐሰት         ለ  እውነት


  

    ለ  እውነት

500

አጋናኝ ዓረፍተ ነገር ስንል ምን ማለታችን ነው?


 አንድንነገር/ሥራ በጣም አግንኖ/አግዝፎ/ ወይም ደግሞ በጣም አድንቆ የሚያሳይ የዓረፍተ ነገር ዓይነት ማለት 

500

ከዐረፍተ ነገር ክፍሎች ውስጥ በማንኛውም ዐረፍተ ነገር ውስጥ የማይቀሩት/ የግድ  የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

 ባለቤት እና ግስ

500

    በክርክር ወቅት የመከራከሪያ ርዕስ መምረጥ እና መረጃ መሰብሰብ ያስፈልጋል።


      ሀ  እውነት            ለ   ሐሰት

   

      ሀ  እውነት

500

በዓረፍተ ነገር ውስጥ አንድ ቃል ላልቶ ወይም ጠብቆ መነበብ እንዳለበት እንዴት መረዳት እንችላለን።


     በአገባቡ/Context

500

ድርብ ቃላት ብለን ልንጠራው የምንችለውን አንድ ቃል ምሳሌ ስጡ 

 

     የኛ ቤት፣ የቤት ሥራ፣ ልብስ ቤት፣ እቃ ማጠቢያ.........

     

M
e
n
u