Who parted the Red Sea
ቀይ ባህርን የከፈለው ሰው
Moses
ሙሴ
who did Saul Become?
ሳኦል ወደ ማን ተቀየረ
Paul
ፓውሎስ
Why do we celebrate christmas?
የገና መከበር ምክንያት
The birth of Jesus
የእየሱስ መወለድ
How many books are in the Protestant Old Testament?
የኛ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ስንት የብሉይህ ኪዳን መጽሀፎች አሉ?
39
In what city was Jesus born?
እየሱስ ምን ከተማ ተወለደ?
Bethlehem
Who Conquered the city of jericho?
የእያሪኮን ከተማ የገለበጠው
Joshua
እያሱ
Which disciple betrayed Jesus?
እየሱስን የከዳው?
Judas
ይሁዳ
Which angel announced to Mary she would conceive and give birth to Jesus?
የትኛው መልአክ ማርያምን እየሱስን እንደምትወልድ ነገራት
Gabriel
ገብርኤል
From what part of Adam's body did God create Eve?
ሔዋን ከአዳም ምን አካል ነው የተፈጠረችው?
Rib
ከጎድኑ
How old was Jesus when he started his ministry?
በስንት አመቱ ነው እየሱስ ትምህርቱን ማስተማር የጀመረው?
30
Who left the lions den unharmed?
ከአንበሶች ዋሻ ሳይጎዳ የወጣ
Daniel
Which queen tried to kill all the prophets of the lord?
ነብያቶችን ሁሉ ልታጠፋ የሞከረች ንግስት
Jezebel
ኤልዛቤል
What were the 3 gifts that were brought to baby Jesus when he was born?
እየሱስ ሲወለድ ያመጡለት 3 ስጦታዎች ምን ነበሩ?
Gold, frankincense, and myrrh.
ወርቅ፣ እጣን፣ ከርቤ
In what language was the Old Testament written?
ብሉይህ ኪዳን በምን ቋንቋ ነበር የተፃፈው?
Hebrew
Name the Fruits of the Spirit
(7 for full point)
የመንፈስ ፍሬዎች
Love, Joy, Peace, Patience, Kindness, Goodness, Faithfulness, Gentleness and Self Control.
ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግስት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ የዋህነት፣ ራስን መግዛት
Who was the first of the Hebrew people?
ከእብራውያን ሰዎች የመጀመርያው ማነው
Abraham
Who was the first murderer according to the bible?
የመጀመርያው ነብስ አጥፊ?
Cain
At what age did Mary's son officially receive the name Jesus?
ከስንት ጊዜ በኋላ ነው የማርያም ልጅ እየሱስ ተብሎ የተጠራው?
8 days old
ከ8 ቀን በኋላ
How many plagues did God send to Egypt?
ስንት ቸነፈሮችን ነው እግዚአብሔር ወደ ግብፅ የላከው?
10
What was the name of the woman who washed Jesus' feet?
የእየሱስን እግር ያጠበች ሴት ስም?
Mary Magdalene
ማርያም መግደላዊት
Who opposed the worship of idols and was taken to heaven in a chariot?
የጣኦት አምልኮን የተቃወመ እና በሰረገላ የተነጠቀ
Elijah
ኤልያስ
Who requested john the baptist to be executed?
የመጥምቁ ዮሀንስን መገደል የጠየቀ ሰው
Salome
ሰሎሜ
In which Gospel do we read of an angel announcing the birth of John to an aged and "barren" Elizabeth?
Luke
What musical instrument did David play?
ምን መሳርያ ነው ዳዊት የተጫወተው
The harp (or lyre)
በገና
Name the shortest verse in the Bible?
የመፅሐፍ ቅዱስ አጭር ጥቅስ
"Jesus wept." Gospel of John, chapter 11, verse 35.