የቅዱስ አገልግሎት (ቅዳሴ እና ጸሎት)
What is Qurban?
ቁርባን ምንድነው?
This is the common name for the Holy Communion, where believers receive the Body and Blood of Christ.
ኢየሱስ ሥጋ እና ደም
ስራተ መሀሌት የሚቆምበት ቦታ ምን ይባላል?
serte mahalet yemekomebet bota min yebalal?
Qene Mahlet
ቄነ መሀሌት
What holiday is the 12th on the Ethiopian Calendar?
ቀን 12 በዓሉ ምንድ ነው?
ቃና ዘገላ ምንድን ነው? ቃና ዘገላን ለምን እናከብራለን?
What is Kana Zegela? Why do we celebrate Kana zegela?
የኢየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያ ተዓምር የሰራው ቀን
What is a Censer (Ma'etent)?
ማእቴንት ምንድነው?
Answer 1: During the service, the Priest uses this metal vessel to burn incense, representing our prayers rising to God.
መልስ 1:በአገልግሎት ጊዜ፣ ካህኑ ይህን የብረት ዕቃ ለማጠን ይጠቀማል፣ ይህም ወደ እግዚአብሔር መነሣቱን የሚወክል ጸሎታችን ነው።
ቅድስት ምንድን ነው?
What is Qidist?
ይህ መካከለኛ ክፍል ለአማኞች ቁርባን የሚሰጥበት ነው።
This middle section is where Holy Communion is given to the faithful.
ቀን 11 በዓሉ ምንድ ነው?
What is the holiday on the 11th?
ሃና ማርያም
Hana Mariam
ማነውን መጥምቁ ዮሐንስ የገደለው?
ንጉሥ ሄሮድስ አንቲጳስ
ቅዳሴ በ 3 ክፍሎች የተከፈለ ነው።ቢያንስ 2 ዘርዝሩ
The Liturgy is divided into 3 parts. List at least 2
ሠራተ ገፅብ፣ሠራተ ቀዳሴ፣ፍረ ኪዳሴ
Serate Gisbt Serat Kidase Fere Kidase
በቤተክርስቲያን የሴቶች መግቢያና ማቆሚያ ቤት በኩል ነው?
ደቡብ
ቀን 23 በዓሉ ምንድነው?
What is the holiday on the 23rd?
ቅዱስ ጊዮርጊስ
St. George
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው ወንዝ ምን ይባላል?
ዮርዳኖስ
ኩሉ ዘገብራ" ምንቀን ነው ሚባለው?
What day do you say “ኩሉ ዘገብራ"?
እሁድ
Sunday
ቁርባን ከቤተልሄም ተከብሮ የመጣበት ዕቃ ምን ይባላል?
መሶበ ወርቅ
የአጭር ጾም ስም ማን ይባላል?
Which fast is the shortest fast in the year?
ነነዌ ጾም
Neneway tsom
ገብርኤል እመቤታችን ያበሰራተ እለተ ቀኑ መቼ ነው?
እሁድ
ወንጌል ከተነበበ ብህዋል ዲያቆኑ የሚአውጀው አዋጅ ምንድ ነው?
after wongel, be sirate kidase, deaconno be kachel yemwejo awaje
ፂኡ ንዑሰ ክርስቲያን
Tsao Neose Christiane
ለሙታን የሚደረግ ጸሎት ምን ተብሎ ይጠራል?
ጸሎተ ፍታት
በበዓለ ሃምሳ ጊዜ ምንድነው ማረግ የማይፈቀድልን?
During bale hamsea. What can we NOT do?
መስገድ
Kneeling or praying.
የቃና ዜጊሊያ ትክክለኛው ዕለት መቼ ነው?
የካቲት 23