ትንሳኤከ ለእለ አመነ/2/
ትንሣኤን ለምናምን ለኛ /2/
ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ/2/
ብርሃንህን ላክልን ወደኛ /2/
ቤዛ ኩሉ...
ዓለም ዮም ተወልደ
በወንጌሉ ያመናችሁ/2/
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ/4/
ሙሽራዬ...
አበባዬ {፪}
እግዚአብሔር ይመስገን {፬}
ለእዚህ ያደረሰን {፪} እግዚአብሔር ይመስገን {፪}
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ /2/
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ /4/
እሰይ ተወለደ
የዓለም መድኃኒት ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት
መጣ ቃል ከደመና እንዲህ የሚል
የምወደው የማፈቅረው ልዼ ይህ ነው
ቃና ዘገሊላ/፪/ በዚያ በሰርግ ቤት
ተገኝተሻል ድንግል ከልጅሽ ጋራ ተገኝተሃል ጌታ ከእናትህ ጋራ
ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ
ልቀኝልህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ
መላእክቱ ነጭ ለብሰው ምስራቹን አበሰሩ
ተነስቷል ኢየሱስ ብለው ለዓለም እንዲናገሩ
አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት
ባንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት
በጎል በጎል ሰበአ ሰገል...
በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ(4)
ሐናና ኢያቄም በጸሎት ሲተጉ
በፈጣርያቸው ፊት መልካሙን ቢያደርጉ
ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው
የአምላክ ስም አለበት ስሙ ሚካኤል ነው
ጌታ ተነሥቷል እልል እልል በሉ
አምላክ ተነሥቷል የምሥራች በሉ
ወዳንቺ የመጣው በብሩህ ደመና
ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና
በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ /፪/
ሠማያዊ /፬/ ሠማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ /፪/
![]()
እመቤታችን በአንቺ ምልጃ/x2/
ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ/x2/ መድኃኔዓለም ተዓምር ሠራ በማየ ቃና/x2/
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ከምንም በፉት
ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ ምስጋና ይገባል ከጠዋት እስከ ማታ
ሂድ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነሥቷል በዚህ የለም
መድኃኒዓለም ሞት የማይችለው የበረታ
በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም
ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም/፪/ ብርሃናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ/፪/ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ/፪/
ጌታችን ሲጠመቅ ባህር ምን አለች
አልችለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች
በቤተ ክርስቲያን ጥላ ተከልለው
ተክሊል አድርገዋል ሙሽሪት ሙሽራ
አይቼ የእዽህን ታምራት
ሰምቼ የቃልህን ትምህርት
ሆኛለው ምስክር ለአዳኝንተህ
ሥጋን ተዋሕደህ ለኛ መገለጥህ