Definitions
Bible Verses
Doctrine
History
DSKM Weekly
100

ጌታችን ስንት ልደት አለው?

2

100

እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።

ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 7 ቁጥር 14

100

Which of the five mystery happened during this holyday?

Mystery of Incarnation where Love, Humility and Compassion were visibly revealed. 

100

ጌታችን የተወለደበት ቦታ፣ ቀኑ፣ ወሩና ዓመተ ምሕረቱ ስንት ነው?

ቤተልሔም ፣ ታኅሣሥ 29፣ 1 ዓ.ም

100

How many Saints are commemorated at DSKM?

Four

100

ሰብአ ሰገል ማለት ምን ማለት ነው?

የጥበብ ሰዎች ማለት ነው።

100

“እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” ብሎ የተናገረው ማን ነው?

የእግዚአብሔር መልእክ

100

Theologians attribute two major causes to the fall of Adam and Eve, what are they?

1. Satan's envy 

2. man's inappropriate use of his freedom

100

Which Council was focused on solving the heretical teachings on Christology?

The Council of Ephesus - 431 AD

Excommunicated Nestorius who was saying "Christ has two natures, the divine and the human" 

100

List the Name of Saints commemorated at DSKM?

St Mary

St Teklehaimanot

St George

St Yared

100

በተጋውሮ ፣በተደምሮ፣ በተቃርቦ፣ በተላጽቆ፣ በትድምርት፣ ሚጠት፣ ውላጤ፣ ኅድረት፣ ቱሳሔ፣ በቡዐዴ 

በተጋውሮ (በመጎራበት) ፣ በተደምሮ (በመደመር በመጨመር)፣ በተቃርቦ (በመቀራረብ)፣ በተላጽቆ (በመለጠፍ፣) ፤በትድምርት (በመደረብ) ፣ በሚጠት (መመለስ፣ እንደገና ወደነበረበት መዞር) ፤ በውላጤ (በመለወጥ፣በመቀየር) ፤ ኅድረት (ማደር) ፤ በቱሳሔ (መቀላቀል) ፤ በቡዐዴ (በመለያየት) አይደለም ማለታችን ነው። 

100

“እንግዲህ እስከ ቤተ ልሔም ድረስ እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን የሆነውን ነገር እንይ” እንደዚህ የተባባሉት እነማን ናቸው?

እረኞች

100

Define "tewahedo" (Hypostatic Union), Miaphysitism

Christ became one person from two persons (the logos and the human) and one nature from two natures(the humanity and divinity) "be-te-aqibo" (in preservation)

No nature without person and no person without nature

not Monopysitism like heresy of Eutyches and not not Dyophysitism/dualism like nestorianism. 

The Chalcedonian/west united the persons, but left the natures divided into two. 

 እኛ "ሥግው ቃል በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው የምንለው"

100

እመቤታችን እና ዮሴፍ ወደ ቤተልሔም የሄዱበት ምክንያት ምንድን ነው?

በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጥቶ ስለነበርና ዮሴፍም ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ከእመቤታችን ጋር ይጻፍ ዘንድ ሄደ

100

How many time do DSKM celebrate commemorated Saints (Tabot) every year?

Nine?

100

The son of God was given names each associated with His mission of human redemption(Mt 1:23) What does Jesus and Immanuel mean?

Jesus= The Savior

Immanuel = God with us

100

“እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።” የሚለው በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ይገኛል?

በሉቃስ ወንጌል

100

St Cyril (ቄርሎስ) of Alexandria illustrates "One incarnated nature of Christ" using visible and invisible analogies to emphasize the unity of humanity and divinity, and forewarns not to talk about two natures after incarnation. Explain the two examples?

1. Ignited iron

2. Human body-soul formation

100

ሰብአ ሰገል ለጌታችን እጅ መንሻ ምን ይዘው መጡ?

ወርቅ፣ ዕጣን፣ ከርቤ

100

How many Sections are available in FH Sunday School?  

9

100

Define Theotokos?

God-bearer or mother of God

Nestrian proposed other titles:

Christotokos (Mother of Christ) 

Antropotokos (bearer of man)

100

"ቃል ስጋ ሆነ... በእኛም አደረ” 

(ዮሐ 1፤ 14)

100

ከምእራብ ኦርቶዶክስ እንዴት እንለያለን

የልዮንን ጦማርና የኬልቄዶንን ጉባኤ ውሳኔ በመከተል የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንና የግሪክ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በሙሉ ‹‹ክርስቶስ ሁለት ባሕርያት አንድ አካል አለው›› ይላሉ፡፡ በአገላለጽም ሁለቱ ባሕርያት የተዋሐዱት ያለ መቀላቀል፣ ያለ መለያየትና ያለ መለወጥ ነው ይላሉ፡፡ አንድ ባሕርይ ለማለት የፈሩት ወደ አውጣኪ ትምህርት ይወስደናል ብለው በመፍራት ነው፡፡ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ሁለቱ ባሕርያት (የሥጋና የመለኮት) ተዋሐዱ ስንል ‹‹ወረሰዮ አሐደ ምስለ መለኮቱ ዘእንበለ ቱስሕት ወኢትድምርት፣ ዘእንበለ ፍልጠት ወኢውላጤ›› (ያለ መቀላቀልና ያለ መጨመር፣ ያለ መለየትና ያለ መለወጥ ከመለኮቱ ጋር አንድ አደረገው፤) እንላለን፡፡  አባቶቻችን ያስተማሯት ርትዕት ሃይማኖታችንም ይህች ናት፡፡  

100

የዚህ ሀገር ሰዎች የገና አባት (Santa Claus) የሚሉት በእኛ ቤተክርስቲያን ታሪኩ በስንክሳር ታኅሣሥ 10 ላይ የተጻፈ፣ ለድሆች ስጦታ ይለግስ የነበረ ቅዱስ አባት ማን ይባላል?

ቅዱስ ኒቆላዎስ(Saint Nicholas)

100

Which section of the FH Sunday school coordinates this session?

Members/Relation Section

M
e
n
u