ብሉይ ኪዳን
አዲስ ኪዳን
መዝሙር/ስብከት
ልሞክር
ጠቅላላ
100

የጎልያድ ቁመቱ ስንት ነው ?

6 ክንድ ከስንዝር ወይም 9 feet or 

100

የመጀመሪያዎቹን 10 የአዲስ ኪዳን መጻህፍትን ያለምንም መዛነፍ  በቅደም ተከተል ንገረን 

ማቴዎስ ፣ ማርቆስ ፣ ሉቃስ ፣ ዮሃንስ ፣ የሀዋርያት ስራ 

 ሮሜ ፣  1ኛ ቆሮ ፣ 2ኛ ቆሮ ፣ ገላትያ ፣ ኤፌሶን


100

መዝሙር 

አዝማች ከነቁጥሩ ዘምር ያለምንም ቃላትና ዜማ ስህተት

ውጤት በጉባኤው ድምፅ ብልጫ

100

መሆን የነበረበት አባባል

ሰርገኛ መጣ ..,,,,,,,,?

ማን ጠራው 

ምሳ ሊበላ

ሙሽሪትን ሊወስድ

100

አበበ፣አበበች፣አበቡ የሚባሉ ሶስት ልጆች አሉ የእናታቸው ስም ወ/ሮ አበባየው ከተባለ  ማን ይባላል የአባታቸው ስም  ?

ማን

200

በሳኦልና በዳዊት መካከል ያለውን ልዩነትና ተመሳሳይነት ፣ በትንሹ 4 ጥቀስ

ሁለቱም ንጉስ ነበሩ

ሁለቱም በእስራእኤል ላይ የተሾሙ ነበሩ

ሁለቱም በሳሙኤል እጅ ነው የተቀቡት

ሳኦል ባለመታዘዝ በክፉ መንፈስ ተያዘ

ዳዊት በእ/ር መንፈስ ከሳኦል ክፉ መንፈስ ያርቅ ነበር

ዳዊት ተሰዳጅ ሳኦል አሳድጅ ነበር 

200

በመጽሀፍ ቅዱስ ስለጌታ ልደት የሚናገር ጥቅስ ከነቦታው ? ያለምንም ቃላት ስህተት

መልስ ከመጽሀፍ ቅዱስ

200

Act your favorite preacher/singer 

የምትወደውን ሰባኪ ወይም ዘማሪ አስመስል

ውጤት በጉባኤው ድምጽ ብልጫ

200

Cup game with ball

Next 2 players please Come forward

ያሸነፈ ነጥብ ያገኛል

200

sing songs that the word has

ቃላቱ ያለበትን መዝሙር መዘመር

ክብር / መንግስተ ሰማይ

ተስፋ / ልጅ

አንተ /መንፈስ ቅዱስ

ሀጢያት / ቅዱስ

300

እግዚአብሄር ለኤልሳ አልያስን ለምን ዓላማ ቀባው አለው ?

ቀቢው ኤልያስ እንጂ ኤልሳዕ አይደለም

300

ባለጠጋ ወደ እግዚአብሄር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል 

ማቴ 19 ፣ 24 

አጭር ስበከት በፓስተር ዳዊት ሞላልኝ የአሰባበክ ዘይቤ ወይም ? 

ወጤት በጉባኤው 

300

መዝሙሩን ስዘምር ቀጣዩን ግጥም መጨረስ

እንዴት ፡ አልፈዋለሁ ፡ ያልኩትን ፡ ያንን ፡ ቀን
ክንድህ ፡ አሻገረኝ ፡ አለፍኩት ፡ ያንን ፡ ቀን
ዛሬስ ፡ ተረዳሁኝ ፡ ቆምኩኝ ፡ እንደገና
ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ከአንገቴ ፡ ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን

300

መሆን ያለበት

አባይን ያላየ ,,,,,,,,,,,,?

ሄዶ ማየት ይችላል

እኔ

300

አባት የእድር ስም ዝርዝር እየጻፈ እያለ ልጁ እስክሪብቶውን ተቀብሎ ዋጠበት አባት ተደናግጦ ዶክተር ጋር ደወለ ዶክተሩም እመጣለው አለው ፣ ነገር ግን አባትየው ስለተጨነቀ አንተ እስክትመጣ ምን ላድርግ ብሎ ሲጠይቀው ዶክትሩ ምን ብሎ የመለሰ ይመስልሀል ?

እኔ እስክመጣ በሌላ እስክሪብቶ ተጠቀም 

400

 ቀጣይ ተረኞች አጭር  የ 5 ደቂቃ  አስቂኝ ድራማ ስሩ 

ውጤት በጉባኤው

400

የመስጠትን ልምድ ለማዳበር 10 ብር  ስጥ ፣ ከሌለህ ተበድረህም ቢሆን መስጠት ትችላለህ ይህ ብር ለልጆች ጨዋታ እንደ ሽልማት ግባዓት ያገለግላል ፣ ይህን ካላደረክ በልጆች ላይ መጨከንህ ነው ማለት ነው 20 ካደረከው ደግሞ 200 ተጨማር ነጥብ ይሰጥሀል 

 $ 10 or $ 20

400

የመዝሙሩን መግቢያ ሙዚቃ ሰምቶ መዝሙሩንና ዘማሪውን ተናገር

በህይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባ 

መስፍን ጉቱ 

400

4 days the letter start ‘’ T ’’

Tuesday

Thursday

Today

Tomorrow

400

translate to English


ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ

ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መቆጫ

ወጣ ወጣና እንደ ሸምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ

500

የመጀመሪያዎቹን 10 የብሉይ ኪዳን መጻህፍትን ያለምንም መዛነፍና ቃላት ጉድለት በቅደም ተከተል ንገረን

ኦሪት ዘፍጥረት ፣ ኦሪት ዘጸዓት ፣  ኦሪትዘሌዋውያን ፣ ኦሪት ዘኁልቅ ፣ 

መጽሀፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ፣ መጽሀፈ መሳፍንት ፣ መጽሀፈ ሩት 

 መጽሀፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ


500

tell us Jesus disciples name at least 8

ከጌታ ደቀመዝሙር በትንሹ 8 ጥራ

ጴጥሮስ / እንድርያስም / ያዕቆብም /ዮሐንስም

ፊልጶስም /በርተሎሜዎስም / ቶማስም /ማቴዎስም

ያዕቆብም / ታዴዎስም የተባለው ልብድዮስ / ቀነናዊውም ስምዖን 

 የአስቆሮቱ ይሁዳ

500

ለጌታ ተቀኙና ዘምሩ ይላል ቃሉ እስከ መቼ በስው ግጥምና ዜማ ይኖራል ዛሬ ግን ከራስህ የሆነ ግጥምና ዜማ ጻፍ 

በጉባኤው ድምፅ ብልጫ

500

Jump Game 

Need the next 3 persons

ያሸነፈ ነጥብ ያገኛል

500

መሆን ያለበት አባባል

የወጋ ቢረሳ ,,,,,,,,?

የተወጋ ሆስፒታል ይሄዳል