አዲስ ዓመት
New Year
ኢኦተቤክ
EOTC
ጠቅላላ
General
ዜማ
Melody
100

ትናንት የገባው አዲስ ዓመት_________ ዓመተ ዓለም ነው::

As of yesterday, this New Year is ______ Anno Mundi. [age of the Earth]. 

1- 2018.   2- 2026.     3- 7518.     4- 8ኛው ሺ

3- 7518

100

የኢትዮጲያ የመጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ ማን ይባላሉ?

   1.አቡነ ሳዊሮስ              2.አቡነ ጴጥሮስ 

   3.አቡነ ባስሌዎስ                4.አቡነ ፍሬሚናጦስ

Who was the first Patriarch of Ethiopia?

   1. Abune Sawiros         2. Abune Petros                  

   3. Abune Basilios        4. Abune Freminatos

3.አቡነ ባስሌዎስ / Abune Basilios

100

በክርስትና እምነት ታሪክ መሠረት ስለ ሃይማኖቱ መስዋዕትነትን በመቀበሉ ቀዳሜ ሰማዕት በመባል የሚጠራው ማነው?

In the history of Christianity, who is recognized as the “First Martyr” for willingly dying for his faith (martyrdom)?

 ቅዱስ እስጢፋኖስ/Saint Stephen

100

የመዝሙሩ ርእስ ምንድን ነው?

What is the title of the mezmur?

ጠብቆ አሳድጎ/ይለይብኛል ሚካኤል/ Nurtured Me with Guidance

200

ምስጢር ለማስፈታት ወደ ንጉሥ ሰሎሞን የሄደችው ኢትዮጲያዊቷ ንግሥት ማን ናት?

Who is the Ethiopian queen who went to King Solomon to solve a riddle? 

ንግሥት ሳባ /The Queen of Sheba [1 Kings 10]

200

በቅዳሴ ማርያም ውስጥ ከተጠቀሱት የእመቤታችን ምሳሌዎች ያልሆነው የቱ ነው?

1. የሕዝቅኤል በር     2. የጌዴዎን ፀምር

3. የሸማኔ ምሳሌ     4. የዳዊት በገና

Which of the following does not symbolize the Virgin Mary as mentioned in the Anaphora of St. Mary?

1. Gate of Ezekiel.            2. Gideon’s fleece

3. The tailor’s parable.      4. David’s harp

4. የዳዊት በገና /David’s harp

200

የሐዋርያት ስራን የፃፈው ማነው?

Who wrote the book of Acts? 


ቅዱስ ሉቃስ/ Saint Luke

200

የመዝሙሩ ርዕስ ምንድን ነው?

What is the title of the mezmur?


መላእክት በላይ በሰማይ ይዘምሩለታል

ዳዊትም ከበገናው ጋር በቅኔ ተነስቷል

በምድርም እኛ ልጆቹ እንበል ንሴብሆ

ይገባል ለአምላከ እስራኤል ውዳሴ አምልኮ

ሰብሕዎ ለአምላክነ | Praise and Glory 

300

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዘመን መቁጠርያ ስሌት ምን ይባላል?

What is the Ethiopian Orthodox Church’s time-reckoning (calendar) system called?

ባህረ ሐሳብ ወይም አቡሻህር | Bahir Hasab

300

ሰዓታትን የደረሰው ቅዱስ አባት ማነው?

Which father wrote (Se’atat) Horologium?

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ | Aba Giyorgis Ze'Gasicha

300

ከ4ቱ ወንጌላውያን ሐዋርያት የሆኑት ስንት ናቸው? ስማቸውስ?

Out of the 4 authors of the Gospel, how any of them are Apostles? Name them  

2 ናቸው | ማቴዎስ እና ዮሐንስ

2 out od 4 | Matthew and John

300

ስንኙን ይጨርሱ | Finish the lyrics


ሁሉን አይቻለው ሁሉን መርምሬያለው(፪) 

በአለም ከአንተ ሌላ እንደሌለ አውቃለው(፪)

ሁሉን አይቻለው ሁሉን መርምሬያለው(፪) 

በአለም ከአንተ ሌላ እንደሌለ አውቃለው(፪)

እንደማይለወጥ አባትነትህ ወዳጅነትህ፤

ጠፍቼ ስመጣ አየሁት ልጅህ። (2x)

400

ጳጉሜን ማለት ምን ማለት ነው?

What does “Pagumen” mean? 

ተውሳክ ወይም ጭማሪ ማለት ነው | days added or extra days

400

በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አበይት የጌታ በዓላት የሚባሉት ስንት ናቸው? ስማቸውን ዘርዝር?

How many major “Feasts of the Lord” are there in the EOTC? List them—

9 ናቸው:-

ፅንሰት፣ ልደት፣ ጥምቀት፣ ደብረ ታቦር ፣ ሆሳዕና፣ ስቅለት፣ ትንሣኤ፣ ዕርገት፣ ጰራቅሊጦስ

Annunciation, Nativity, Epiphany, Mount Tabor (Transfiguration), Palm Sunday, Crucifixion, Resurrection, Ascension, Pentecost.


400

የኒቅያ ጉባኤ የተጠራው በማን ምንፍቅና ምክንያት ነው?

The Council of Nicaea was called due to the heresy of

1.አርዮስ/Arian          2. ንስጥሮስ/Nestorius                 

3. መቄዶንዮስ/Macedonius   4. መልሱ የለም/none of the above

    

    

   

1.አርዮስ/Arian/Ariyos

400

የመዝሙሩን ርዕስ ይጥቀሱ፣ ግጥሙንም ይጨርሱ:: 

Name the song and finish the lyrics.


በስሙ መሰብሰብ በስሙ መስራት 

ስለ ስሙ መኖር ለስሙ መሞት

....

ቤተክርስትያንን አንተውም ከቶ


በስሙ መሰብሰብ በስሙ መስራት 

ስለ ስሙ መኖር ለስሙ መሞት

ጠላት ዲያቢሎስን ምን ባያስደስት

ይህ ነው ክርስትና ይሄ ነው ሕይወት(፪)

500

በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ የቀን አቆጣጠር ቀመር መሰረት ዓመተ ምህረት/ዓመተ ዓለም ለ 4 ሲካፈል ቀሪው 1,2,3 ወይም 0 ይሆናል:: 0 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ይሆናል::

1 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ......... ይሆናል

2 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ......... ይሆናል

3 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ......... ይሆናል

Based on the Ethiopian Orthodox calendar system, when the Year of Mercy is divided by 4, the remainder will be 1, 2, 3 or 0. If it is 0, the Year is the Year of John.

1 is the Year of .........

2 is the Year of .........

3 is the Year of .........

1 ከሆነ ዘመነ ማቴዎስ/Year of Matthew

2 ከሆነ ዘመነ ማርቆስ/Year of Mark 

3 ከሆነ ዘመነ ሉቃስ/Year of Luke

500

በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንት ቅዳሴዎች አሉ? 4ቱን ጥቀስ?

How many anaphora’s (Ferey Kidasse) are there in the Ethiopian Orthodox Church? List at least 4?

14 ቅዳሴዎች አሉ:-

ቅዳሴ ዘሐዋርያት , ቅዳሴ እግዚእ, ቅዳሴ ማርያም, 

ቅዳሴ ዘዮሐንስ ወልደ ነጐድጓድ, ቅዳሴ ዘሠለስቱ ምእት, 

ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ, ቅዳሴ ዘባስልዮስ, ቅዳሴ ዘጎርጎርዮስ, 

ቅዳሴ ዘኤጲፋንዮስ, ቅዳሴ ዘዮሐንስ አፈወርቅ,ቅዳሴ ዘቄርሎስ, 

ቅዳሴ ዘያዕቆብ ዘሥሩግ, ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ, ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ካልዕ

500

አሀት አብያተ ክርስቲያናትን ዘርዝሩ 

List our Oriental Orthodox sister churches.

ግብፅ፣ ኢትዮጲያ፣ ኤርትራ፣ህንድ፣አርመን፣ሶሪያ

Coptic, Ethiopia, Eritrea, India, Armenia, Syria

500

የመዝሙሩ ሙሉ አዝማች ይዘምሩ?

Sing the full lyrics of the song?

ኑ ለምስጋና እንተባበር
ኑ አንድ እንሁን በሱባኤ  
ኑ በመቅደሱ እናምልከው
እንመስርት አንዲት ጉባዔ