Ethiopian History
Gena
American Histor
Bible
love& Family
100

በኢትዮጵያ ታዋቂ መጠጥ የትኛው ነው?

ቡና

100

ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ከተማ ማን ናት?

  ቤተልሔም

100

የአሜሪካ መጀመሪያ ፕሬዝዳንት ማን ነበር?


ጆርጅ ዋሽንግተን ነበር።

100

ቅዱስ ያሬድ ከመላዕክት የተማራቸው ሦስቱ የዜማ ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?

ግእዝ፣ዕዝል እና አራራይ

100

ቤተሰቦች ብዙውን ጊዜ አብረው የሚበሉበት እና የሚያከብሩበት ልዩ ቀን ምንድነው?

የበዓል ቀን

200

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዋና ዋና ስኬቶች ምን ነበሩ?

ትምህርት ቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ መንገዶች እና ሆስፒታሎች አገኘ  , ጦር ኃይልን ዘመናዊ አደረገ, የሕግ ስርዓትን አዘረጋ, 

200

ሕጻኑ እየሱስ ክርስቶስን ለማግኘት በኮከብ እየተመሩ የመጡ ጥበበኞች አነማን ናቸው?

ሰብአ ሰገል

200

የአሜሪካ ነፃነት ቀን መቼ ይከበራል?

ጁላይ 4

200

ለአብርሃም ትዕግስትን ለኢዮብ ጽናት፤ ለሰሎሞን ጥበብ፤ ለኤርሚያስ___ዳሽ ነው??


ትንቢትን

200

ከዚህ በተሰብ ውስጥ ሁሌም  መድረክን መምራት እፈልጋለሁ የሚለው ማነው?

ሲላይ ሃሃሃሃሃሃሃ

300

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የመጀመሪያዋ  ገዳምና ቤተ-ክርስቲያን የትኛዋ ነች??

 አክሱም ጽዮን ናት።

300

 እየሱስ ክርስቶስ እንደተዎለደ የተኛው ምን ውስጥ ነው?

በግርግም ውስጥ

300

የአሜሪካ ከመጀመሪያ ህገ-መንግሥት (Constitution) መቼ ተጻፈ?

1787

300

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ወደ መጥምቁ ዮሐንስ ወርዶ {ሄዶ)ለምን ተጠመቀ??

አንድም ለትህትና፤ ለፍቅር፤ ስርዓትን፣ ለማስተማር፤

300

የዚህ ቤት ቴክኒሽያን እና ሁልን አዋቂ ነኝ የሚል ጎበዝ እና አምባገነኑ መሪ ማን ነው?

ቃል ሓሃሃሃ

400

በኢትዮጵያ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ቦታን ይጥቀሱ።

የላሊበላ የተቀደሱ ቤተ ክርስቲያኖች፣ አክሱም፣ ሲሚየን ተራሮች

400

ህጻኑን እየሱስ ክርስቶስን ሊገለው ሲፈልገው የነበረው ማን ነው? 

ንጉስ ሄሮድስ

400

የአሜሪካ መጀመሪያ የፖለቲካ ፓርቲ ስም ምን ነበር?

ፌዴራሊስት ፓርቲ

400

ላንች የማይገዛ ህዝብና መንግስት ይጠፋል። ይህን ሃይለ ቃል በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እናገኛዋለን? ምዕራፍና ቁጥሩን?

ኢ.ሳ 60፥12 ላይ ነው።

400

በ መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የ ጥሩ የቤተሰብ  ምሳሌ እነ  ማን ናቸው?

አብርሃም እና ሳራ  Genesis 17:15-19

500

 በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የትኞቹ ሁለት ጎረቤቶች የመንግሥታት፣ የቡና እና የአድዋ ጦርነት ታሪክ የሚጋሩ ናቸው - ነገር ግን ብዙ ጊዜ ስለ ድንበሮች ይከራከራሉ?

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ

500

የገና ጨዋታ የዜማ ግጥም ምንድን ነው?

በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ

500

የአሜሪካ እርስ በእርስ ጦርነት ዋና ምክንያት ምን ነበር?

ባርነትን ማቋረጥ እና ሰላምን መጠበቅ

500

እግዚአብሔር  የፃድቁን ነብስ  አያስርብም  የኃጥአንን ምኞት ግን  ይገለበብጣል ይህን ቅዱስ ቃል በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል❗❓

ምሳሌ 3፤1))📝ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ።

500

የሴቶች ፍቅርና ታማኝነትን የምታሳይ ታላቅ ሴት ማን ናት?

ሩት መጽሃፈ ሩት ም 1 ቁ16 እስከ 17