The name of the hill where Jesus was crucified, also known as "The Place of the Skull." / ኢየሱስ የተሰቀለበት ኮረብታ ስም፤ "የራስ ቅል ስፍራ" ተብሎም ይጠራል።
Golgotha (or Calvary)? / ጎልጎታ(ቀራንዮ)
While it is the largest man-made structure, this landmark is actually notvisible to the naked eye from the moon, despite what many believe. / በዓለም ላይ ካሉ ሰው ሰራሽ ግንባታዎች ሁሉ ትልቁ ቢሆንም፤ ብዙዎች እንደሚሉት ግን ከጨረቃ ላይ ሆኖ በዓይን የማይታየው ግንባታ።
Great Wall of China? / የቻይና ታላቁ ግንብ
This man was the oldest person mentioned in the Bible, living to be 969 years old. / በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ረጅሙን ዕድሜ (969 ዓመት) የኖረው ሰው።
Methuselah? / ማቱሳላ
This left-handed judge of Israel assassinated King Eglon of Moab with a double-edged sword. / በሞዓብ ንጉሥ በዔግሎን ላይ ባለ ሁለት አፍ ሰይፍ በመጠቀም የገደለው ግራኝ (በግራ እጁ የሚጠቀም) የእስራኤል ፈራጅ።
Ehud? / ኤሁድ
I have a house but no door; if you break the wall, you find a golden floor. / ቤት አለኝ መዝጊያ የሌለው፤ ግንቡን ሰብረህ ገብተህ ወርቁን የምታየው።
Egg? / እንቁላል
This female athlete, known for her incredible finishing kick, won back-to-back Olympic gold medals in the 10,000m in 2008 and 2012. / በፈጣን አጨራረሷ የምትታወቀውና በ2008 እና 2012 ኦሊምፒክ በ10,000 ሜትር ተከታታይ የወርቅ ሜዳሊያዎችን ያሸነፈችው አትሌት።
Tirunesh Dibaba? / ጥሩነሽ ዲባባማን
I have a mouth but I cannot speak; I have a bed but I never sleep. / አፍ አለኝ ግን አልናገርም፤ አልጋ አለኝ ግን በፍጹም አልተኛም።
River? / ወንዝ
The short New Testament book written by Paul to a slave owner regarding his runaway servant, Onesimus. / ጳውሎስ ስለ ኮበለለው ባሪያው ስለ አናሲሞስ ለባለቤቱ የጻፈው አጭሩ የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ።
Philemon? / ወደ ፊልሞናመጽሐፍ
This sea creature has three hearts, and its blood is actually bluebecause it uses copper instead of iron to carry oxygen. / ሦስት ልቦች ያሉትና ደሙ ደግሞ ሰማያዊየሆነው የባሕር ውስጥ ፍጡር።
Octopus? / ኦክቶፐስ
This prophet was taken to heaven in a whirlwind and a chariot of fire. / በወርዘወርና በእሳት ሰረገላ ወደ ሰማይ የተወሰደው ነቢይ።
Elijah? / ኤልያስ
The only New Testament book that describes the "War in Heaven" where Michael and his angels fought the Dragon. / ሚካኤልና መላእክቱ ከዘንዶው ጋር የተዋጉበትን "የሰማይ ውጊያ" የሚገልጸው ብቸኛው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ።
Revelation? / የዮሐንስ ራእይ?
This thing goes up and up every single year, but it never, ever comes back down. / በየዓመቱ ይጨምራል (ወደ ላይ ይወጣል) እንጂ በፍጹም ወደ ታች አይወርድም።
Age? / ዕድሜ
This major stadium in the heart of Addis Ababa is where the national team plays most of its home matches and where the 1962 AFCON victory happened. / በአዲስ አበባ እምብርት የሚገኘውና ብሔራዊ ቡድኑ አብዛኛውን ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት፣ እንዲሁም የ1954ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ድል የተመዘገበበት ስታዲየም።
Addis Ababa Stadium
When it is young, it wears a green dress; when it is old, it wears a red one. / በወጣትነቱ አረንጓዴ ልብስ ይለብሳል፤ ሲያረጅ ደግሞ ቀይ።
Chili Pepper (Kariya)? / ቃሪያ /
The original language in which most of the Old Testament was written. / አብዛኛው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በመጀመሪያ የተጻፉበት ቋንቋ።
Hebrew? / ዕብራይስጥ
There is a specific type of Jellyfish that is considered "immortal" because it can literally restart its life cycle and grow young again instead of dying. / ሕይወቱን እንደገና ከመጀመሪያው መጀመር ስለሚችል "የማይሞት" ተብሎ የሚታወቀው የባሕር ውስጥ ፍጡር።
Immortal Jellyfish(Turritopsis dohrnii). ኢሞርታል ጄሊፊሽ? ቱሪቶፕሲስ dohrnii
This woman is the only female judge mentioned in the Book of Judges. / በመጽሐፈ መሳፍንት ውስጥ የተጠቀሰችው ብቸኛዋ ሴት ፈራጅ (ዳኛ)።
Deborah? / ዲቦራ
This person is the only woman in the Bible whose age at death is explicitly recorded (127 years). / በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሞተችበት ዕድሜ (127 ዓመት) በግልጽ የተጠቀሰ ብቸኛዋ ሴት።
Sarah? / ሳራ ማን ናት?
I have teeth but I cannot bite, and I help you look good every morning. / ጥርስ አለኝ ግን አልነክስም፤ ጠዋት ጠዋት ቆንጆ እንድትሆን እረዳሃለሁ።
Comb? / ማበጠሪያ
He is often called the "Emperor of Long-Distance Running" and broke 27 world records during his legendary career. / "የረጅም ርቀት ሩጫ ንጉሥ" ተብሎ የሚጠራውና በታሪኩ 27 የዓለም ሪከርዶችን የሰበረው አትሌት
Haile Gebrselassie? / ኃይሌ ገብረሥላሴ
I follow you everywhere you go, but the moment the sun goes away, I disappear. / በሄድክበት ሁሉ እከተልሃለሁ፤ ፀሐይ ስትጠፋ ግን እኔም እጠፋለሁ።
Shadow? / ጥላ
The person who took over as the leader of Israel immediately after the death of Moses. / ሙሴ ከሞተ በኋላ ወዲያውኑ የእስራኤል መሪ ሆኖ የተተካው ሰው
Joshua? / ኢያሱ
This specific book holds the World Record for being the most stolen book from public libraries across the globe. / በመላው ዓለም በሚገኙ የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት ውስጥ በብዛት በመሰረቅ የዓለም ክብረ ወሰን (World Record) የያዘው መጽሐፍ የትኛው ነው?
Guinness World Recordsbook / የጊነስ ወርልድ ሪከርድስ መጽሐፍ
Paul the Apostle was born in this city, which was a center of Greek learning. / ሐዋርያው ጳውሎስ የግሪክ ትምህርት ማዕከል በነበረችው በዚህች ከተማ ተወለደ።
Tarsus? / ጠርሴስ?
Paul’s longest letter, which provides his most systematic explanation of the Gospel and righteousness by faith. / ስለ ወንጌልና በእምነት ስለመጽደቅ በጣም ሰፊ ማብራሪያ የሚሰጠው የጳውሎስ ረጅሙ መልእክት።
Romans? / ወደ ሮሜ ሰዎች?
You have it, but other people use it much more than you do. / ያንተ ነው (አንተ ጋር ነው)፤ ግን ከአንተ ይልቅ ሌሎች ሰዎች በብዛት ይጠቀሙበታል።
your Name? / ስምህ/ስምሽ
In 1962, Ethiopia won its first and only Africa Cup of Nations (AFCON) title by defeating this neighboring country in the final. / በ1954 ዓ.ም (1962 G.C.) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያና ለብቸኛ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫን ያሸነፈችው ይህችን ጎረቤት ሀገር በፍጻሜው በማሸነፍ ነበር።
United Arab Republic (Egypt)? / ግብፅ? 1962
ግብፅን (በወቅቱ የተባበሩት አረብ ሪፐብሊክ/UAR ተብላ ትጠራ የነበረች) በፍጻሜው 4 ለ 2 በማሸነፍ ነበር
I have a neck but no head; I have two arms but no hands. / አንገት አለኝ ራስ የለኝም፤ ሁለት እጅ (እጅጌ) አለኝ መዳፍ የለኝም።
Shirt? / ሸሚዝ
he city where the followers of Jesus were first called "Christians." / የኢየሱስ ተከታዮች ለመጀመሪያ ጊዜ "ክርስቲያን" ተብለው የተጠሩባት ከተማ።
Antioch? / አንጾኪያ
Every single person on Earth has a unique fingerprint, but scientists have discovered that humans also have a completely unique print on this specific body part, just like a fingerprint. / እያንዳንዱ ሰው የተለያየ የአጥንት አሻራ (Fingerprint) እንዳለው ይታወቃል፤ ነገር ግን ተመራማሪዎች እንደ አሻራ ሁሉ በፍጹም የማይመሳሰል ሌላ የሰውነት ክፍል አሻራ እንዳለን ደርሰውበታል።
Tongue Print? / የምላስ አሻራ
This high priest and King of Salem met Abraham and blessed him with bread and wine. / አብርሃምን ተቀብሎ በኅብስትና በወይን የባረከው የሳሌም ንጉሥና ካህን።
Melchizedek? / መልከ ጼዴቅ
The three individuals who appeared with Jesus during the Transfiguration on the mountain. / በደብረ ታቦር (በተራራው ላይ) ኢየሱስ ሲለወጥ አብረውት የታዩት ሦስቱ ሰዎች (ደቀ መዛሙርት ሳይቆጠሩ)።
Moses and Elijah? / ሙሴ እና ኤልያስ
I am always in front of you, but you can never see me or touch me. / ሁልጊዜ ከፊትህ ነኝ፤ ግን በፍጹም ልታየኝ ወይም ልትነካኝ አትችልም።
Future? / መጪው ጊዜ (ወደፊት)
This influential sports leader served as the President of CAF for 15 years and is often called the "Father of African Football." / ለ15 ዓመታት የካፍ (CAF) ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለገሉትና "የአፍሪካ እግር ኳስ አባት" ተብለው የሚጠሩት ኢትዮጵያዊ።
Yidnekachew Tessema? / ይድነቃቸው ተሰማ
If you give me food, I will live; but if you give me water, I will die. / ምግብ ከሰጠኸኝ እኖራለሁ፤ ውኃ ካጠጣኸኝ ግን እሞታለሁ።
Fire? / እሳት