Synonyms
አበዛ
ጨመረ
መጣ
ኼደ
A banana is sweet.
ሙዝ ጣፋጭ ነው።
ቡናው ሙቅ ነው።
The coffee is hot.
፳፭
25
ደምስስ
አጥፋ
መነሻ
መድረሻ
There is a tree in front of the boy.
ከልጁ ፊት ዛፍ አለ።
ድንጋይ ከባድ ነው።
A stone is heavy.
አንበሳ
ሐሰት
ውሸት
ብርጭቆው ሞላ።
ብርጭቆው ጎደለ።
The fire burned the trees.
እሳቱ ዛፎቹን አቃጠለ።
ኅይሉ ገንዘብ ከባንክ ተበደረ።
Hailu borrowed money from the bank.
ዛሬ ዕለቱ ወሩ አመተ ምኅረቱ ………………………………ነው።
ቅዳሜ ግንቦት 10, 2017
ዝግታ
ቀስታ
ወለል
ጣርያ
A rabbit runs fast.
ጥንቸል በፍጥነት ትሮጣለች።
እህሉን መሬት ላይ ዘረገፈ።
He scattered the grain on the ground.
How do you pronounce this fidel?
ኋ
whwa
ተመገበ
በላ
ፈሪ
ደፋር
ዝሆን ግዙፍ/ትልቅ እንስሳ ነው።
ይሄ መተላለፊያ ጠባብ ነው።
This passage/hallway/way is narrow.
Say this tongue twister 3 times.
በግ ቤት በግ ገባ
Be beg bet beg geba