ENGLISH TO AMHARIC
AMHARIC TO ENGLISH
OUT OF MEMORY
SCRIPTURES
RANDOM
100

Preach My Gospel: A Guide to Missionary Service.

ወንጌሌን ስበክ፡ የሚስዮናውያን አገልግሎት መመሪያ.

100

እግዚአብሔር አፍቃሪ የሰማይ አባታችን ነው እና ከእኛ ጋር መግባባት ይፈልጋል።

God is our loving heavenly father and He wants to communicate with us.

100

In the restoration pamphlet, which scripture is referenced when talking about the Great Apostasy?

አሞጽ 8:11-12

100

Name two of the scriptures listed in Preach My Gospel under the "Pray to know the truth" section of the Restoration lesson.

Alma 5:45-46, D&C 8:2-3, John 14:26, Intro to the Book of Mormon, paragraphs 8-9

100

How many pages are in the restoration pamphlet?

23

200

Your Commission to Teach the Restored Gospel of Jesus Christ.

የተመለሰውን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የማስተማር ተልእኮህ.

200

የሰማይ አባት እኛን ልጆቹን በዚህ ህይወት ስኬታማ የምንሆንበትን መንገድ ሰጥቶናል።

Heavenly Father has provided us, His children, with a way to be successful in this life.

200

Which scripture did Joseph Smith read in the Bible, which inspired him to ask God which church was true? which principle was is talking about?

ያዕቆብ 1:5 

ጸሎት -prayer

200

ሞሮኒ አስር ቁጥር ከሶስት እስከ አምስት

ለማወቅ ስለ ጸሎቱ ነው።

ወይም

ስለ ጸሎቱ ለማወቅ  ነው።

200

WHICH YEAR AND MONTH IS ETHIOPIA IN NOW?

JULY,2014.

300

we can return to God by keeping ourselves clean.

ራሳችንን በንጽህናን በመጠበቅ ወደ እግዚአብሔር መመለስ እንችላለን

300

በወንጌል መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ቤት የሰላም፣ ደህንነት እና ደስታ ቦታ ነው።

A home established on a gospel principles is a place of peace, safety and happiness.

300

What is Moroni 10:5 in Amharic?

እናም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሁሉንም ነገር ሀእውነታ ታውቁታላችሁ

300

ትምህርት እና ቃል ኪዳን ሃያ ቁጥር አሥራ አንድ

ስለ መጽሐፈ ሞርሞን ነው።

300

WHAT DATE WAS THE ETHIOPIA ADDIS ABEBA MISSION ORGANIZED?


JULY 1ST, 2020.

400

The Book of Mormon is a convincing evidence that Joseph Smith was a prophet and that he translated the book of Mormon by the power of God

መፅሐፈ ሞርሞን ጆሴፍ ስሚዝ ነቢይ እንደነበረ የሚያረጋጋት ማስረጃ ነው እናም የመጽሐፍ ሞርሞን  በእግዚአብሔር ኃይል ተረጎመው

 

 

400

እግዚአብሔር ነብያትን በመጥራት ለእኛ ያለውን ፍቅር ያሳያል። እነዚህ ነቢያት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመሰክራሉ።

God shows his love for us by calling prophets. These prophets testify of Jesus Christ.


400

State our missionary purpose in Amharic:

አላማችን ሌሎችን ዳግም የተመለሰዉን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በማስተማር እንዲሁም በኢየሱስ ክርስቶስ የሐጢአት ክፍያው እምነትን ንስሃን ጥምቀትን የመንፈስ ቅዱስ ስጦጣን እንዲሁም እስከመጨረሻው መጽናት መስበክ ንው

400

1. የመጀመሪያው የኔፊ ምዕራፍ አሥራ ሶስት

2. በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ምን የተገለጠው

1. ስለ ታላቁ ክህደት ነው።

አማራጮች

-የዲያብሎስ ቤተ ክርስቲያን

-ብዙ ግልጽ እና ውድ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መጥፋት፣

-የወንጌል መልሶ ማቋቋም ፣

-የኋለኛው ቀን ቅዱሳት መጻሕፍት መምጣት

-የጽዮንንም ግንባታ።

400

Tsegaye believes that God, Jesus Christ, and the Holy Spirit are all one god. What scripture could you share to help illustrate that God, Jesus Christ, and the Holy Spirit are three separate beings?

CLASS DECIDE

500

The Book of Mormon is a volume of holy scripture comparable to the Bible. It is a record of God’s dealings with ancient inhabitants of the Americas and contains the fulness of the everlasting gospel.



መፅሐፈ ሞርሞን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የሚመሳሰል ቅዱስ መፅሐፍ ነው። እግዚአብሔር በጥንት በአሜሪካ ከኖሩት ህዝቦች ጋር ያደረጋቸው ነገሮች መዝገብ ነው፣ እናም ዘለዓለማዊ የሆነውን የወንጌል ሙላት የያዘ ነው።






500

“ከፀሀይ በላይ የደመቀ የብርሀን አምድ ከራሴ በላይ አየሁ፣ በእኔ ላይ እስኪያርፍ ድረስ ይህም በቀስታ ወደእኔ ወረደ። …

     “ብርሀኑም በእኔ ላይ ባበራም ጊዜ ብርሀናቸውና ክብራቸው የሚገለጽበት ሁሉ ብቁ ያልሆነ ሁለት ሰዎች በአየር ከእኔ በላይ ቆመው አየሁ። አንዱም ስሜን በመጥራት እና ወደሌላው በማስመልከት አናገረኝ—

     ይህ ውድ ልጄ ነው። አድምጠው!”

“I saw a pillar of light exactly over my head, above the brightness of the sun, which descended gradually until it fell upon me. … When the light rested upon me I saw two Personages, whose brightness and glory defy all description, standing above me in the air. One of them spake unto me, calling me by name and said, pointing to the other—This is My Beloved Son. Hear Him!”

500

1. How many principles are in the restoration.

2. State them........

answer in Amharic

ስምት መርሆዎች


1. እግዚአብሔር አፍቃሪ የሰማይ አባታችን ነው።

2. ወንጌል ግለሰቦችን እና ቤተሰቦችን ይባርካል

3. የሰማይ አባት በማንኛውም ጊዜ ወንጌሉን ይገልጣል

4. የአዳኝ ምድራዊ አገልግሎት እና የኃጢያት ክፍያ

5. ታላቁ ክህደት

6. በጆሴፍ ስሚዝ በኩል የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ተሃድሶ

7. መጽሐፈ ሞርሞን፡ ሌላ የኢየሱስ ክርስቶስ ኪዳን

8. በመንፈስ ቅዱስ በኩል እውነቱን ለማወቅ ጸልዩ

500

HOW MANY SCRIPTURES ARE UNDER GOD IS OUR LOVING HEAVENLY FATHER?

NAME THREE......

17 - አስራ ሰባት

  • 1 Nephi 17:36

  • 2 Nephi 9:6

  • Mosiah 4:9

  • 3 Nephi 12:48

  • 3 Nephi 14:9–10

  • 3 Nephi 27:13–22




    • Doctrine and Covenants 38:1–3

    • Doctrine and Covenants 130:22

    • Moses 1:39

    • Matthew 5:48

      • John 3:16–17

      • Acts 17:27–29

      • Romans 8:16

      • Hebrews 12:9

      • 1 John 4:7–9

500

In which year did Joseph Smith receive the Aaronic priesthood from John the Baptist?

 Where was he?

በአስራ ስምንት ሃያ ዘጠኝ

Oakland Township, Pennsylvania.