ዮሴፍ ማርያምንና ኢየሱስን ከሄሮድስ ለማምለጥ ወደ የት ሀገር ነው ይዞአቸው የሸሸው?
To which country did Joseph flee with Mary and Jesus to protect them?
ግብፅ/ Egypt
አማኑኤል ማለት ምን ማለት ነው?
What does Emmanuel mean?
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
God with us
መጥምቁ ዮሀንስ ያጠመቀው የምን ጥምቀት ነበር ?
What type of baptism did John the Baptist perform?
የንሰሀ ጥምቀት / babtism of repentance
አብርሀም ብለን ሳራ ካልን፣ ይስሀቅ ብለን ማን እንላለን?
If we say Abraham and Sarah, who do we say for Isaac?
ርብቃ/ Rebekah
በአለማችን ላይ ስንት አህጉራት (continents) አሉ?
How many continents are there in our world?
7
ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎበኙት እረኞች : ከርቤ፣ ወርቅና እጣን ይዘው ሄደው ነበር። እውነት/ሀሰት
The shepherds who visited Jesus after His birth brought gifts of myrrh, gold, and frankincense.
True or False
ሀሰት/ False
የናዝሬቱ ኢየሱስ ስንል ምን ማለታችን ነው?
What do we mean when we say "Jesus of Nazareth"?
ኢየሱስ ያደገብ ናዝሬት በምትባል ከተማ ስለሆነ ነው
Jesus grew up in the city named Nazareth
ከ12ቱ ሀዋሪያት ውስጥ ይሁዳን ሳይጨምር መጀመሪያ ለክርስቶስ ብሎ የሞተው ማን ነው?
Excluding Judas, who was the first among the 12 apostles to die for Christ?
ያእቆብ / James
የእስራኤል የመጀመሪያው ንጉስ ማን ነው?
Who was the first king of Israel?
ሳኦል/ Saul
ኢትዮጵያ በአለም ላይ የምትታወቅበት የስፖርት(sport) ውድድር ምንድን ነው?
For which sport is Ethiopia known worldwide?
ሩጫ/ trace running
የእስራኤልን መጽናናት የጠበቀ እና ከመሞቱ በፊት መሲሑን እንደሚያይ በመንፈስ ቅዱስ ቃል የተገባለት ፃድቅ ሰው ማን ይባላል?
What is the name of the righteous man who was assured by the Holy Spirit that he would see the Messiah before his death?
ስምዖን/ Simon
ኢየሱስ በምድር ላይ በኖረ ጊዜ፣ የተጠራባቸውን 6 ስሞች ጥቀሱ?
list six names Jesus used to describe Himself while He was on earth?
-የእግዚአብሔር ልጅ, የሰው ልጅ, አማኑኤል, ክርስቶስ , መሲሕ, ምምህር/ ረቢ, የእግዚአብሔር በግ
- son of God, son of man, Emmanuel, christ, Messiah, Rebi, lamb of God
የመፅሀፍ ቅዱስ የመጀመሪያና የመጨረሻ ቃላቶች ምንድን ናቸው?
What is the first and last word of the bible
በመጀመሪያ... አሜን
In the beginning ... Amen
ለእግዚአብሔር የማይሆን ስእለት የገባ እና ሴት ልጁን መስዋዕት አድርጎ ያቀረበው ማነው?
Who made a foolish vow to the Lord and offered his daughter as a sacrifice?
ዮፍታሄ/ Jephthah
በኢትዮጵያን ቀን አቆጣጠር ፣ ዛሬ ወሩና ቀኑ ስንት ነው?
In the Ethiopian calendar, what is today's month and date?
ታህሳስ 27
ከአራቱ ወንጌላት መፅሀፍት ውስጥ፣ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የሚናገረው የትኛው ነው?
Which Gospel accounts include the story of Jesus Christ's birth?
የምቴዎስ ወንጌልና ሉቃስ ወንጌል
Matthew and Luke
"ኢየሱስ" ከሚለው ስም ጋር ተመሳሳይ ትርጉም ያለው የብሉይ ኪዳን ስም የቱ ነው ?
ሀ ኢዮስያስ ለ ኢሳያስ ሐ ኢያሱ መ ኢዮአብ
Which Old Testament name has a similar meaning to the name "Jesus"?
A) Josiah B) Isaiah C) Joshua D) Joab
ኢያሱ -ጌታ ያድናል / Joshua
ኢየሱስ - አዳኝ
አዲስ ኪዳን ስንት መፅሀፍቶች አሉት?
How many books are there in the New Testament?
27
መጥረቢያ በውሀ ላይ እንዲሳፈፍ ያደረገ ነብይ ማነው?
Which prophet made an axe head float on water?
ኤልሳዕ/ Elisha
የTrinity church pastor ስሙ ማን ይባላል?
What is the name of the pastor of Trinity Church?
a, pastor Steve b, Pastor Rich c, pastor Job
Pastor Steve
መሲሑ በቤተልሔም እንደሚወለድ የተናገረው የብሉይ ኪዳን ነብይ ማን ነው?
Who prophesied that the Messiah would be born in Bethlehem?
ሚኪያስ 5:2 / Micah
አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፥ አንቺ በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ፤ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል።
ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ የተናገራቸው “እኔ __ነኝ” ካላቸው ከሰባቱ፣ አምስቱን ጥቀሱ።
ምሳሌ:- እኔ የህይወት እንጀራ ነኝ
From the seven "I Am" statements spoken by Jesus in the Gospel of John, list five of them.
Example: "I am the Bread of Life."
እኔ የአለም ብርሀን ነኝ/ I am light of the world
የበጎች በር እኔ ነኝ / I am the door
መልካም እረኛ እኔ ነኝ / a good shepared
ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ/ resserection and a life
እውነት፣ ህይወት መንገድ እኔ ነኝ / truth, life and a way
እውነተኛ የወይን ተክል እኔ ነኝ / a true vine
በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የተጠቀሱትን 5 ሴቶች ዘርዝር
List the five women mentioned in Jesus' genealogy.
ትእማር ፣ ረ አብ፣ ሩት፣ ቤርሳቤህ፣ ማሪያም
Tamar, Rahab, Ruth, Bathsheba, Mary
እግዚአብሔር ታማኝ ያልሆነችውን እስራኤልን እንደሚቤዣትና ለሷ ያለውን ትልቅ ፍቅር እንዲረዱ ብሎ ጋለሞታ የሆነች ሴት እንዲያገባና፣ ከሄደች በኋላ እንዲቤዣት የታዘዘው ነብይ ማን ነው?
Which prophet was commanded by God to marry a prostitute to symbolize His great love for unfaithful Israel and to redeem her after she left?
ሆሴዕ / Hosae
Joe Biden ስንተኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ነው?
What number President of the United States is Joe Biden?
46th