Bible
Christmas
አጠቃላይ ጥያቄ
Sport
Family
ቀልድ
ቁብ-ቀልድ
Bible
Bible
Song
100

What is the common name given to the first four books of the New Testament?

Gospel

100

What gifts did the wise men bring to baby Jesus? 

Gold, incense, and myrrh.

100

ልጅቷ ብቅ ጥልቅ ፣ እናትየዋ ቆማ ድርቅ

ሙቀጫና ዘነዘና

100


"ደግሞም በጨዋታ የሚታገል ማንም ቢሆን፥ እንደሚገባ አድርጎ ባይታገል፥ የድሉን አክሊል አያገኝም።" ይህ ጥቅስ የት ነዉ የሚገኘዉ?



2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፥5 


100

እስከ ሰባት የአያትህ ስም ጥራ

1.

2.

3.

4.

5.

6.

7.


100

ሲገዙት ጥቁር ፣ ሲጠቀሙት ቀይ ፣ ሲጥሉት ግራጫ

ከሰል

100

ኮቱን አውልቆ ቢሮ የሚገባ

ሙዝ

100

ኢሳያስ ስለኢየሱስ መወለድ የተነበየዉ ከስንት አመት በፊት ነበር?

ከ700 አመት በፊት

100

ኢየሱስ የተጠመቀዉ በምን ወንዝ ነዉ

በዮርዳኖስ

100

https://youtu.be/3mGVN7Oy6yc?si=uXqkrjYEQG3cH6RI ይህ መዝሙር ምንድ ነዉ ርዕሱ

የልብ የልቤን

200

በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ

ዘፍ 3:15

200

ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።

ኢሳ 9:6

200

በዓለም ላይ በጣም መርዛማ ዓሦች በመሆናቸው የታወቁት ዓሦች የትኞቹ ናቸው?

የድንጋይ ዓሳዎች

200


የአዳም ሰባተኛ ትውልድ  የትኛው ነው?

ሄኖክ

200

ኢየሱስ ከተወለደ በህዋላ እናቱ ማርያም ምን ላይ አስተኛችዉ?

በግርግም

200

ከልብ ያልመጣ ፣ ከአፍ የሚወጣ

መግደርደር

200

ነፍስ የሌላት ፤ ሁለት እግር ያላት

ሱሪ

200

ሰባ ሰገል ምን እየተከተሉ ነዉ ኢየሱስን ያገኙት

ኮከብ

200

ቤተልሄም በሌላ ስሟ የማን ከተማ ተብላ ትጠራለች?

 የዳቦ ከተማ

200


https://youtu.be/MDl2_9Oliow?si=k_q3rEHsCPVCGAZy

ይሄ መዝሙር ርእሱ ምንድ ነዉ

እነዚያ ዉብ አይኖች

300

How many books are in the New Testament?

27

300

In what city was Jesus born?

Bethlehem

300

አንድ ጊዜ ተዘርቶ ሁለተኛ የማይዘራ ፣ ታጭዶ ምርት የማይገኝበት

ፀጉር

300

በ1980 የCECAFA ዋንጫ ያነሳው ብ/ቡድን በረኛ ማን ይባላል?

ተካበ ዘዉዴ

300

የምታስታዉሰን 7 ሰዉ የልደት ቀን ንገረን

1-7

300

እናቷ ተቀማጭ ፣ ልጅቷ ዟሪ

የእቤት ቁልፍ

300

መሶብን የምትመስል፤ መሶብን የማታኽል

ሙዳይ

300


ዮሐ 3፥16 

"በእርሱ የሚያምን ሁሉ                         እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"


የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው

300

መጥምቁ የሐንስ ከኢየሱስ ስንት ወር ቀድሞ ነዉ የተወለደዉ

6

300

https://youtu.be/yMYfjxAJXq0?si=PKob-uXIbhkCfbLb

የዚህ መዝሙር ዘማሪ ማን ትባላለች?

ዘማሪት ሜሮን ካሳሁን

400

Who were the first apostles called to follow Jesus? 

Peter and Andrew

400

What is the shortest book in the New Testament? 


2 John

400

እናቷ ጥቁር ፣ ልጆቿ ነጭ


ጀበናና ሲኒ

400

ይሄ ሯጭ የምን ሀገር ሯጭ ነዉ? ስሙስ ማን ይባላል?

የኢትዮጵያ, አበበ ቢኪላ

400

ሁሉ በየሀገሩ እየሄደ እንዲመዘገብ ትዕዛዝ ያወጣዉ ንጉስ ማን ይባላል?

አዉጉስጦስ ቄሳር

400

አስራ ሁለት ተመልካች ፣ ሁለት ደናሽ

ሰዓት

400

ቀጠሮ የላትም ግን ትሮጣለች

ሰአት

400

የመጥምቁ ዮሐንስ እናት ማን ትባላለች?

ኤልሳቤጥ

400

ማቲዎስ ወንጌል መዕራፍ አንድ ስለምንድ ነዉ የሚናገረዉ?

ስለዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ

400

https://youtu.be/YMRHQT7M6xY?si=oVepYhv_kEvsxymA


የዚህ መዝሙር ዘማሪ ማን ይባላል

ሸዋዬ ዳምጤ

500

According to the Gospel of Matthew, where does Jesus’s first public sermon take place? 



On the mount

500

How many miles did Mary and Joseph have to travel to get to Bethlehem? 


90 miles.

500


ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀይ ምንጣፍ ወደ አደይ አበባ ምንጣፍ የተቀየረዉ በማን ዘመነ መንግስት ነዉ?


ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀይ ምንጣፍ ወደ አደይ አበባ የተቀየረዉ በዶ/ር አብይ ግዜ ነዉ


500

ንጉሱን ተነሱ ስትል የማታፍር

ሽንት

500

ሃያ ዘመዳሞች በውበት ደምቀን፤ ገበያ የምንወጣ ተኩለን

የተቀቡ የእጅና እግር ጣቶች

500

ማሕፀን ሳይኖራት፤ ወንድ ሳይጠጋት፤ ወልዳ የምትሰጥ  

ባንክ  

500

ሰዓት የለው ፣ ሰዓት ያውቃል

ዶሮ

500

የምድር አህዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ የተባለዉ

አብርሀም

500

ሄሮድስ ህጻኑን ኢየሱስን መግደል ሲፈልግ እነማርያም ወዴት ነዉ የሸሹት

ወደ ግብጽ

500

https://youtu.be/qFEmuwb4Scs?si=EpXDOfr6r8WVxbGM


ይሄ መዝሙር ርዕሱ ምንድ ነዉ? ዘማሪዉስ ማን ይባላል?

እግዚአብሔር ይመስገን ዮሴፍ አያሌዉ