🍇🍇
መዝናኛ 1
🍎🍎
መዝናኛ 2
🍑🍑
100
የድንጋይ/የአለት ክምር
ጴጥሮስ
100

ብዙ ፍሬ ያለው ፍራፍሬ  ቢያንስ 4ቱን ጥቀስ/ጥቀሺ

ብርቱካን፣ሃባብ፣ፓፓያ፣ዘይቱን  ወዘተ........።

100

ሳሙኤልን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ  ያሳድገው/ያሳደገችው/ያሳደጉት ማን ነው?/ማናት?/ማናችው?

በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የሚያገለግሉ ሴቶች፡፡

100

እንደ ሰው ህልም ማየት የሚችል እንስሳ ማን ነው?

ፈረስ

100
የመጅመሪያዋ ሴት ነብይት ማን ትባላላለች?
ሚሪያም (የሙሴ እህት)
200

እረፍት/መፅናኛ

ኖህ
200

የሴት ካንጋሮ ከውንዱ የምትለየው በምንድን ነው? 

ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት፡፡

200
ኢየሱስ የጎበኛቸው 7 ቱ ጉባዔዎች እንማን ናቸዉ?
ኤፌሶን ሰምርኔስ  ጴርጋሞን ትያጥሮን  ሰርዴስ ፊላዴልፊያና ሎዶቅያ::
200

ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው መቼ መቼ ነው?

ጠዋት ላይ

200

የመጅመሪያው መጠበቂያ ግንብ የታተመው መቼ ነው?

የመጅመሪያው መጠበቂያ ግንብ የታተመው መቼ ነው?

300

ይሆዋ አዳኝ ነው::

ኢየሱስ::

300

መላሱን ወደ ውጪ ማውጣት የማይችል እንስሳ ማን ነው?

ዐዞ

300
በሰው ልጆችች ታሪክ የመጀመሪያውን ከተማ የንገነባው ማን ነው?
ቃየን (ዘፍ.4:17)
300

በሂወት ዘመኑ አንድ ጊዜ ብቻ ተጓዳኝ ወይም ፍቅረኛ የሚኖረው እንስሳ ስም ጥቀስ/ጥቀሽ

ቀበሮ

300

ጢሞቴዎስ እና ጳውሎስ የተገናኙት የት አከባቢ ነው?አመተ ምረቱስ ?

ከልስጥራን ወደ ኢቆንዮን ሁለተኛውን ሚሲዮናዊ ጉዞውን ለማድረግ ሲጏዝ ነብር::ልስጥራን ደግሞ የጢሞቲዮስ የትውልድ ቦታ ናት:: በ 50 እ.ዘ.አ

400

ይሆዋ ከፍ ከፍ ያደርጋል ወይም ይመለከታል::

ኤርሚያስ
400

ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር የማትችል ወፍ

የሌሊት ወፍ

400
ያእቆብ ከመላእኩ ጋር ሲታገል ስንት አመቱ ነበር?

147-97=  50 አመት

400

የወባ ትንኝ ስንት ጥርስ አላት?

47

400

ንቁ መፅሄት መጀመሪያ የታተመው መቼ ነው?ስሙስ ምን ተብሎ ይጠራ ነበር?

በ1919

ወርቃማው ዘመን --መፅናኛ----ንቁ

500

ትንሽ

ጳውሎስ
500

የጅብ የእድሜ ጣራ ስንት ነው?

80

500
የ 12ቱን ሀዋርያት ስም ጥሪ.
ጴጥሮስ  እንድሪያስ  ያእቆብ  ዮሃንስ  ፊሊጶስ በርተሎሜዎስ  ማቴዎስ  ቶማስ  ያእቆብ  ስምኦን ታዲዮስ  ይሁዳ::
500

ፈገግ ስንል ስንት ጡንቻዎችን እንጠቀማለን?ስንኮሳተርስ?

17 እና 43

እባካችሁ ለቁጠባ የሚመቸውን እንጠቀም፡፡

500
ዮሴፍ በግብጽ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ያገለገለው ለስንት አመታት ነበር?



ለ 80 አመታት