🐏🐏
ይሆዋ ውድ አባት ያለ ተስፋ ነበርን
አሁን ግን በቤዛው ተስፋ አገኘን
እናገራለን ታላቅ ስጦታህን
"ለእናንተ የማስበውን ሀሳብ በሚገባ አውቃለሁ ይላልና ይሆዋ::ለእናንተ የማስበው ጥፋትን ሳይሆን ሰላምን እንዲሁም የተሻለ ህይወትና ተስፋን ነው::"
እረፍት/መፅናኛ
ለአምላክ ስራ ቅድሚያ በመስጠት
ቃሉን እንስበክ በትጋት
ይሆዋ ጥሩ መሆኑን ቅመሱ: እዩም
ይሆዋ አዳኝ ነው::
ኢየሱስ::
ይሆዋ የምነት አይን ስጠኝ
ደፋር ልሁን እርዳኝ
ከጎናችን ያሉት
ንቁ መፅሄት መጀመሪያ የታተመው መቼ ነው?ስሙስ ምን ተብሎ ይጠራ ነበር?
ከልስጥራን ወደ ኢቆንዮን ሁለተኛውን ሚሲዮናዊ ጉዞውን ለማድረግ ሲጏዝ ነብር::ልስጥራን ደግሞ የጢሞቲዮስ የትውልድ ቦታ ናት:: በ 50 እ.ዘ.አ
ይሆዋ ከፍ ከፍ ያደርጋል ወይም ይመለከታል::
ማየት እድገታቸውን
እውነትም ሲሆን የራሳቸው
ይሆዋ ሲመራቸው
(79 ፀንተው እንዲቆሙ እርዷቸው)
147-97= 50 አመት
ቅጣት የፍቅር መግለጫ ነው
ትንሽ
ስትሰብክ ምን ተሰማህ?ሰዎችን ስታስተምር?
ልባቸውን ለመንካት ያቅምህን ስትጥር
ምርጥህን ስትሰጠው አምላክ ያሳካልሃል
ልበ ቅን የሆኑትን እሱ ያውቃቸዋል::
1935