Conjugation
Amharic to English
Vocabulary
Random
100

I ate

እኔ በላሁ
100
እሱ አረንጓዴ ሶፋ አለው። 

He has a green sofa.

100

Every morning

ጠዋት ጠዋት
100

This dog (girl) is brown.

ይህች ውሻ ቡናማ ናት።

200

I am drinking

እኔ እየጠጣሁ ነው።
200
እሷ 3 ቀይ መኪና አላት።

She has 3 red cars.

200

Bicycle 

ቢስኪሌት

200

That house is purple.

ያ ቤት ወይንጠጅ ነው።
300

"I don't want" in one word.

አልፈልግም።
300

ጥቁር ኮፍያ አልለበሳችሁም።

You all didn't wear a black hat.

300

Chin

አገጭ

300

Last year

አምና/ ያለፈው ዓመት

400

You are watching tv.

እርስዎ ቴሌቪዥን እየአዩ ነው።

400

ትልቅ ቁምሳጥን አለን።

We have a big wardrobe. 

400

Ethiopians 

ኢትዮጵያውያን

400

What is your name and how old are you? (boy)

ስምህ ማን ነው እና ስንት ዓመትህ ነው?
500

They cleaned their bedroom.

እነሱ መኝታ ቤታቸውን አጸዱ።
500

ከትላንት ወዲያ ወንድሜ ዳቦ በላ።

Before yesterday, my brother ate bread.

500

Scarf

ሻሽ/ ሻርፕ

500

What is on your cheek?

ጉንጭህ ላይ ያለው ምንድን ነው?