የጎልያድ ቁመቱ ስንት ነው ?
6 ክንድ ከስንዝር ወይም 9 feet or
የመጀመሪያዎቹን 10 የአዲስ ኪዳን መጻህፍትን ያለምንም መዛነፍ በቅደም ተከተል ንገረን
ማቴዎስ ፣ ማርቆስ ፣ ሉቃስ ፣ ዮሃንስ ፣ የሀዋርያት ስራ
ሮሜ ፣ 1ኛ ቆሮ ፣ 2ኛ ቆሮ ፣ ገላትያ ፣ ኤፌሶን
መዝሙር
አዝማች ከነቁጥሩ ዘምር ያለምንም ቃላትና ዜማ ስህተት
ውጤት በጉባኤው ድምፅ ብልጫ
መሆን የነበረበት አባባል
ሰርገኛ መጣ ..,,,,,,,,?
ማን ጠራው
ምሳ ሊበላ
ሙሽሪትን ሊወስድ
አበበ፣አበበች፣አበቡ የሚባሉ ሶስት ልጆች አሉ የእናታቸው ስም ወ/ሮ አበባየው ከተባለ ማን ይባላል የአባታቸው ስም ?
ማን
በሳኦልና በዳዊት መካከል ያለውን ልዩነትና ተመሳሳይነት ፣ በትንሹ 4 ጥቀስ
ሁለቱም ንጉስ ነበሩ
ሁለቱም በእስራእኤል ላይ የተሾሙ ነበሩ
ሁለቱም በሳሙኤል እጅ ነው የተቀቡት
ሳኦል ባለመታዘዝ በክፉ መንፈስ ተያዘ
ዳዊት በእ/ር መንፈስ ከሳኦል ክፉ መንፈስ ያርቅ ነበር
ዳዊት ተሰዳጅ ሳኦል አሳድጅ ነበር
በመጽሀፍ ቅዱስ ስለጌታ ልደት የሚናገር ጥቅስ ከነቦታው ? ያለምንም ቃላት ስህተት
መልስ ከመጽሀፍ ቅዱስ
Act your favorite preacher/singer
የምትወደውን ሰባኪ ወይም ዘማሪ አስመስል
ውጤት በጉባኤው ድምጽ ብልጫ
Cup game with ball
Next 2 players please Come forward
ያሸነፈ ነጥብ ያገኛል
sing songs that the word has
ቃላቱ ያለበትን መዝሙር መዘመር
ክብር / መንግስተ ሰማይ
ተስፋ / ልጅ
አንተ /መንፈስ ቅዱስ
ሀጢያት / ቅዱስ
እግዚአብሄር ለኤልሳ አልያስን ለምን ዓላማ ቀባው አለው ?
ቀቢው ኤልያስ እንጂ ኤልሳዕ አይደለም
ባለጠጋ ወደ እግዚአብሄር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል
ማቴ 19 ፣ 24
አጭር ስበከት በፓስተር ዳዊት ሞላልኝ የአሰባበክ ዘይቤ ወይም ?
ወጤት በጉባኤው
መዝሙሩን ስዘምር ቀጣዩን ግጥም መጨረስ
እንዴት ፡ አልፈዋለሁ ፡ ያልኩትን ፡ ያንን ፡ ቀን
ክንድህ ፡ አሻገረኝ ፡ አለፍኩት ፡ ያንን ፡ ቀን
ዛሬስ ፡ ተረዳሁኝ ፡ ቆምኩኝ ፡ እንደገና
ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ከአንገቴ ፡ ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን
መሆን ያለበት
አባይን ያላየ ,,,,,,,,,,,,?
ሄዶ ማየት ይችላል
እኔ
አባት የእድር ስም ዝርዝር እየጻፈ እያለ ልጁ እስክሪብቶውን ተቀብሎ ዋጠበት አባት ተደናግጦ ዶክተር ጋር ደወለ ዶክተሩም እመጣለው አለው ፣ ነገር ግን አባትየው ስለተጨነቀ አንተ እስክትመጣ ምን ላድርግ ብሎ ሲጠይቀው ዶክትሩ ምን ብሎ የመለሰ ይመስልሀል ?
እኔ እስክመጣ በሌላ እስክሪብቶ ተጠቀም
ቀጣይ ተረኞች አጭር የ 5 ደቂቃ አስቂኝ ድራማ ስሩ
ውጤት በጉባኤው
የመስጠትን ልምድ ለማዳበር 10 ብር ስጥ ፣ ከሌለህ ተበድረህም ቢሆን መስጠት ትችላለህ ይህ ብር ለልጆች ጨዋታ እንደ ሽልማት ግባዓት ያገለግላል ፣ ይህን ካላደረክ በልጆች ላይ መጨከንህ ነው ማለት ነው 20 ካደረከው ደግሞ 200 ተጨማር ነጥብ ይሰጥሀል
$ 10 or $ 20
የመዝሙሩን መግቢያ ሙዚቃ ሰምቶ መዝሙሩንና ዘማሪውን ተናገር
በህይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባ
መስፍን ጉቱ
4 days the letter start ‘’ T ’’
Tuesday
Thursday
Today
Tomorrow
translate to English
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መቆጫ
ወጣ ወጣና እንደ ሸምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ
የመጀመሪያዎቹን 10 የብሉይ ኪዳን መጻህፍትን ያለምንም መዛነፍና ቃላት ጉድለት በቅደም ተከተል ንገረን
ኦሪት ዘፍጥረት ፣ ኦሪት ዘጸዓት ፣ ኦሪትዘሌዋውያን ፣ ኦሪት ዘኁልቅ ፣
መጽሀፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ፣ መጽሀፈ መሳፍንት ፣ መጽሀፈ ሩት
መጽሀፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
tell us Jesus disciples name at least 8
ከጌታ ደቀመዝሙር በትንሹ 8 ጥራ
ጴጥሮስ / እንድርያስም / ያዕቆብም /ዮሐንስም
ፊልጶስም /በርተሎሜዎስም / ቶማስም /ማቴዎስም
ያዕቆብም / ታዴዎስም የተባለው ልብድዮስ / ቀነናዊውም ስምዖን
የአስቆሮቱ ይሁዳ
ለጌታ ተቀኙና ዘምሩ ይላል ቃሉ እስከ መቼ በስው ግጥምና ዜማ ይኖራል ዛሬ ግን ከራስህ የሆነ ግጥምና ዜማ ጻፍ
በጉባኤው ድምፅ ብልጫ
Jump Game
Need the next 3 persons
ያሸነፈ ነጥብ ያገኛል
መሆን ያለበት አባባል
የወጋ ቢረሳ ,,,,,,,,?
የተወጋ ሆስፒታል ይሄዳል