በኢትዮጵያ ታዋቂ መጠጥ የትኛው ነው?
ቡና
ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ከተማ ማን ናት?
ቤተልሔም
የአሜሪካ መጀመሪያ ፕሬዝዳንት ማን ነበር?
ጆርጅ ዋሽንግተን ነበር።
ቅዱስ ያሬድ ከመላዕክት የተማራቸው ሦስቱ የዜማ ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?
ግእዝ፣ዕዝል እና አራራይ
ቤተሰቦች ብዙውን ጊዜ አብረው የሚበሉበት እና የሚያከብሩበት ልዩ ቀን ምንድነው?
የበዓል ቀን
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዋና ዋና ስኬቶች ምን ነበሩ?
ትምህርት ቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ መንገዶች እና ሆስፒታሎች አገኘ , ጦር ኃይልን ዘመናዊ አደረገ, የሕግ ስርዓትን አዘረጋ,
ሕጻኑ እየሱስ ክርስቶስን ለማግኘት በኮከብ እየተመሩ የመጡ ጥበበኞች አነማን ናቸው?
ሰብአ ሰገል
የአሜሪካ ነፃነት ቀን መቼ ይከበራል?
ጁላይ 4
ለአብርሃም ትዕግስትን ለኢዮብ ጽናት፤ ለሰሎሞን ጥበብ፤ ለኤርሚያስ___ዳሽ ነው??
ትንቢትን
ከዚህ በተሰብ ውስጥ ሁሌም መድረክን መምራት እፈልጋለሁ የሚለው ማነው?
ሲላይ ሃሃሃሃሃሃሃ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የመጀመሪያዋ ገዳምና ቤተ-ክርስቲያን የትኛዋ ነች??
አክሱም ጽዮን ናት።
እየሱስ ክርስቶስ እንደተዎለደ የተኛው ምን ውስጥ ነው?
በግርግም ውስጥ
የአሜሪካ ከመጀመሪያ ህገ-መንግሥት (Constitution) መቼ ተጻፈ?
1787
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ወደ መጥምቁ ዮሐንስ ወርዶ {ሄዶ)ለምን ተጠመቀ??
አንድም ለትህትና፤ ለፍቅር፤ ስርዓትን፣ ለማስተማር፤
የዚህ ቤት ቴክኒሽያን እና ሁልን አዋቂ ነኝ የሚል ጎበዝ እና አምባገነኑ መሪ ማን ነው?
ቃል ሓሃሃሃ
በኢትዮጵያ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ቦታን ይጥቀሱ።
የላሊበላ የተቀደሱ ቤተ ክርስቲያኖች፣ አክሱም፣ ሲሚየን ተራሮች
ህጻኑን እየሱስ ክርስቶስን ሊገለው ሲፈልገው የነበረው ማን ነው?
ንጉስ ሄሮድስ
የአሜሪካ መጀመሪያ የፖለቲካ ፓርቲ ስም ምን ነበር?
ፌዴራሊስት ፓርቲ
ላንች የማይገዛ ህዝብና መንግስት ይጠፋል። ይህን ሃይለ ቃል በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እናገኛዋለን? ምዕራፍና ቁጥሩን?
ኢ.ሳ 60፥12 ላይ ነው።
በ መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የ ጥሩ የቤተሰብ ምሳሌ እነ ማን ናቸው?
አብርሃም እና ሳራ Genesis 17:15-19
በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የትኞቹ ሁለት ጎረቤቶች የመንግሥታት፣ የቡና እና የአድዋ ጦርነት ታሪክ የሚጋሩ ናቸው - ነገር ግን ብዙ ጊዜ ስለ ድንበሮች ይከራከራሉ?
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ
የገና ጨዋታ የዜማ ግጥም ምንድን ነው?
በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ
የአሜሪካ እርስ በእርስ ጦርነት ዋና ምክንያት ምን ነበር?
ባርነትን ማቋረጥ እና ሰላምን መጠበቅ
እግዚአብሔር የፃድቁን ነብስ አያስርብም የኃጥአንን ምኞት ግን ይገለበብጣል ይህን ቅዱስ ቃል በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል❗❓
ምሳሌ 3፤1))📝ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ።
የሴቶች ፍቅርና ታማኝነትን የምታሳይ ታላቅ ሴት ማን ናት?
ሩት መጽሃፈ ሩት ም 1 ቁ16 እስከ 17