Which king of Judah had his life extended by 15 years after praying to God during a fatal illness? / በከባድ በሽታ በነበረበት ወቅት ወደ እግዚአብሔር ጸልዮ ዕድሜው 15 ዓመት የተጨመረለት የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
Hezekiah / ሕዝቅያስ
Which planet in our solar system is known as the "Red Planet"? / በሶላር ሲስተማችን ውስጥ "ቀይ ፕላኔት" በመባል የሚታወቀው የትኛው ፕላኔት ነው?
Mars / ማርስ
What did God use to close the mouth of the Red Sea and defeat Pharaoh’s pursuing army? / እግዚአብሔር የኤርትራን ባሕር መልሶ በመዝጋት የፈርዖንን ተከታይ ጦር ያጠፋው በምን አማካኝነት ነበር?
The staff of Moses / በሙሴ በትር
It has a single eye but it cannot see anything at all. / አንድ ዓይን አለው ግን ምንም ማየት አይችልም።
A Needle / መርፌ
Who was the left-handed judge who delivered Israel by defeating King Eglon of Moab? / የሞአብን ንጉሥ ዔግሎንን በመግደል እስራኤልን የታደገው ግራኝ ፈራጅ ማን ነው?
Ehud / ናዖድ
I have keys but open no locks. I have space but no room. You can enter, but you can't go outside. What am I? / ቁልፎች አሉኝ ግን መቆለፊያ አልከፍትም። ሰፊ ቦታ (ስፔስ) አለኝ ግን መኝታ ቤት የለኝም። መግባት (ኤንተር) ትችላለህ ግን ወደ ውጭ መውጣት አትችልም። ምንድነኝ?
A computer keyboard / የኮምፒውተር ኪቦርድ
Who was the Roman governor who officially presided over the trial of Jesus and washed his hands? / በኢየሱስ ክርስቶስ ፍርድ ላይ በይፋ የዳኘውና እጁን የታጠበው የሮማው ገዥ ማን ነበር?
Pontius Pilate / ጴንጤናዊው ጲላጦስ
What is the hardest natural substance found on Earth? / በምድር ላይ የሚገኘው በጣም ጠንካራው የተፈጥሮ ቁስ ምንድነው?
Diamond / አልማዝ
What was the name of the place where Abraham was commanded to sacrifice his son Isaac? / አብርሃም ልጁን ይስሐቅን መሥዋዕት አድርጎ እንዲያቀርብ የታዘዘበት ቦታ ስሙ ማን ይባላል?
Mount Moriah / የሞሪያም ተራራ
እንቆቅልሽ
እናቷ ሳትወለድ ልጇ ትሮጣለች" — Her daughter runs away before the mother is even born! What is it?
Smoke / ጢስ
Smoke from a fire / ጢስ (እሳቱ ሳይቀጣጠል ጢሱ ይቀድማል)
Who was the father of Moses, Aaron, and Miriam? / የሙሴ፣ የአሮን እና የማርያም አባት ማን ይባላል?
Amram / እንበረም
"ሲገዙት ጥቁር፣ ሲጠቀሙበት ቀይ፣ ሲጥሉት ግራጫ" — It is black when you buy it, red when you use it, and gray when you throw it away. What is it?
Charcoal / ከሰል
What was the name of the city that Jonah originally tried to flee to instead of going to Nineveh? / ዮናስ ወደ ነነዌ ከመሄድ ይልቅ መጀመሪያ ሊሸሽባት የሞከረው ከተማ ስሟ ማን ነበር?
Tarshish / ተርሴስ
Which country is home to the famous ancient pyramids of Giza? / ታዋቂዎቹ ጥንታዊ የጊዛ ፒራሚዶች የሚገኙት በየትኛው ሀገር ነው?
Egypt / ግብፅ
Who was the first person to see the resurrected Jesus Christ on Easter morning? / ትንሳኤ እሁድ ማለዳ ላይ የተነሳውን ኢየሱስ ክርስቶስን መጀመሪያ ያየችው ሰው ማን ናት?
Mary Magdalene / መግደላዊት ማርያም
You have it, but other people use it much more than you do. / ያንተ ነው (አንተ ጋር ነው)፤ ግን ከአንተ ይልቅ ሌሎች ሰዎች በብዛት ይጠቀሙበታል።
your Name? / ስምህ/ስምሽ
Which prophet predicted the exact birthplace of the Messiah in Bethlehem? / መሲሁ በቤተልሔም እንደሚወለድ ትክክለኛውን የትውልድ ቦታ አስቀድሞ የተነበየው የትኛው ነቢይ ነው?
Micah / ሚክያስ
What gets wetter and wetter the more it dries? / እያደረቀ በሄደ ቁጥር ይበልጥ እርጥብ የሚሆነው ምንድን ነው?
A towel /ፎጣ
What was the name of the high priest's servant whose right ear Peter cut off in the Garden of Gethsemane? / ጴጥሮስ በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ቀኝ ጆሮውን የቆረጠው የሊቀ ካህናቱ አገልጋይ ስሙ ማን ነበር?
Malchus / ማልኮስ
How many bones does an adult human body typically have? / አንድ አዋቂ የሰው አካል በመደበኛነት ስንት አጥንቶች አሉት?
206 / ሁለት መቶ ስድስት
Which king of Israel committed suicide by falling on his own sword during a battle against the Philistines? / ከፍልስጤማውያን ጋር በነበረው ውጊያ ወቅት በራሱ ሰይፍ ላይ በመውደቅ ሕይወቱን ያጠፋው የመጀመሪያው የእስራኤል ንጉሥ ማን ነበር?
King Saul / ንጉሥ ሳውል
I am always in front of you, but you can never see me or touch me. / ሁልጊዜ ከፊትህ ነኝ፤ ግን በፍጹም ልታየኝ ወይም ልትነካኝ አትችልም።
Future? / መጪው ጊዜ (ወደፊት)
Which Old Testament book does not mention the word "God" even once? / አንድም ጊዜ "እግዚአብሔር" የሚለውን ቃል የማይጠቅሰው የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ የትኛው ነው?
Esther / መጽሐፈ አስቴር
What has hands but cannot clap, and a face but cannot smile? / እጆች አሉት ግን ማጨብጨብ አይችልም፤ ፊት አለው ግን መሳቅ አይችልም። ምንድነው?
A clock / ሰዓት
Which early Christian deacon became the very first recorded martyr of the New Testament church? / የአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው ሰማዕት በመሆን የተመዘገበው ቀደመ ዲያቆን ማን ነው
Stephen / እስጢፋኖስ
Which ocean is the largest and deepest ocean on Earth? / በምድር ላይ ትልቁ እና ጥልቁ ውቅያኖስ የትኛው ነው?
Pacific Ocean / ፓስፊክ ውቅያኖስ
What was the name of Timothy’s mother, whom Paul praised for passing down her sincere faith? / ጳውሎስ እውነተኛ እምነቷን ስላስተላለፈች ያመሰገናት የጢሞቴዎስ እናት ስሟ ማን ነበር?
Eunice / አውኒቄ
ቀን ቀን ይከፈታል፣ ማታ ማታ ይዘጋል" — It opens up completely during the day, but it locks up tight at night. What is it?
Your eyes / ዓይን
Who was the sorcerer in Samaria who tried to buy the power of the Holy Spirit from Peter and John with money? / በሰማርያ የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ከጴጥሮስና ከዮሐንስ በገንዘብ ሊገዛ የሞከረው ጠንቋይ ማን ነበር?
Simon the Sorcerer / ሲሞን መሠርይ (ጠንቋዩ ሲሞን)
What gets bigger the more you contract or shrink it? / ኮንትራክት" ባደረግከው ቁጥር ይበልጥ እየተለቀና እየሰፋ የሚሄድ ነገር ምንድነው ?
A debt or a loan / ዕዳ (- ዕዳን በከፈልክ ቁጥር "እየጠበበ" ይሄዳል ተብሎ ቢታሰብም፣ ወለዱና ጊዜው ሲጨምር "እየሰፋ" እንደሚሄድ)