What is the common name given to the first four books of the New Testament?
Gospel
What gifts did the wise men bring to baby Jesus?
Gold, incense, and myrrh.
ልጅቷ ብቅ ጥልቅ ፣ እናትየዋ ቆማ ድርቅ
ሙቀጫና ዘነዘና
"ደግሞም በጨዋታ የሚታገል ማንም ቢሆን፥ እንደሚገባ አድርጎ ባይታገል፥ የድሉን አክሊል አያገኝም።" ይህ ጥቅስ የት ነዉ የሚገኘዉ?
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፥5
እስከ ሰባት የአያትህ ስም ጥራ
1.
2.
3.
4.
5.
6.
7.
ሲገዙት ጥቁር ፣ ሲጠቀሙት ቀይ ፣ ሲጥሉት ግራጫ
ከሰል
ኮቱን አውልቆ ቢሮ የሚገባ
ሙዝ
ኢሳያስ ስለኢየሱስ መወለድ የተነበየዉ ከስንት አመት በፊት ነበር?
ከ700 አመት በፊት
ኢየሱስ የተጠመቀዉ በምን ወንዝ ነዉ
በዮርዳኖስ
በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ
ዘፍ 3:15
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
ኢሳ 9:6
በዓለም ላይ በጣም መርዛማ ዓሦች በመሆናቸው የታወቁት ዓሦች የትኞቹ ናቸው?
የድንጋይ ዓሳዎች
የአዳም ሰባተኛ ትውልድ የትኛው ነው?
ሄኖክ
ኢየሱስ ከተወለደ በህዋላ እናቱ ማርያም ምን ላይ አስተኛችዉ?
በግርግም
ከልብ ያልመጣ ፣ ከአፍ የሚወጣ
መግደርደር
ነፍስ የሌላት ፤ ሁለት እግር ያላት
ሱሪ
ሰባ ሰገል ምን እየተከተሉ ነዉ ኢየሱስን ያገኙት
ኮከብ
ቤተልሄም በሌላ ስሟ የማን ከተማ ተብላ ትጠራለች?
የዳቦ ከተማ
How many books are in the New Testament?
27
In what city was Jesus born?
Bethlehem
አንድ ጊዜ ተዘርቶ ሁለተኛ የማይዘራ ፣ ታጭዶ ምርት የማይገኝበት
ፀጉር
በ1980 የCECAFA ዋንጫ ያነሳው ብ/ቡድን በረኛ ማን ይባላል?
ተካበ ዘዉዴ
የምታስታዉሰን 7 ሰዉ የልደት ቀን ንገረን
1-7
እናቷ ተቀማጭ ፣ ልጅቷ ዟሪ
የእቤት ቁልፍ
መሶብን የምትመስል፤ መሶብን የማታኽል
ሙዳይ
ዮሐ 3፥16
"በእርሱ የሚያምን ሁሉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው
መጥምቁ የሐንስ ከኢየሱስ ስንት ወር ቀድሞ ነዉ የተወለደዉ
6
Who were the first apostles called to follow Jesus?
Peter and Andrew
What is the shortest book in the New Testament?
2 John
እናቷ ጥቁር ፣ ልጆቿ ነጭ
ጀበናና ሲኒ
ይሄ ሯጭ የምን ሀገር ሯጭ ነዉ? ስሙስ ማን ይባላል?
የኢትዮጵያ, አበበ ቢኪላ
ሁሉ በየሀገሩ እየሄደ እንዲመዘገብ ትዕዛዝ ያወጣዉ ንጉስ ማን ይባላል?
አዉጉስጦስ ቄሳር
አስራ ሁለት ተመልካች ፣ ሁለት ደናሽ
ሰዓት
ቀጠሮ የላትም ግን ትሮጣለች
ሰአት
የመጥምቁ ዮሐንስ እናት ማን ትባላለች?
ኤልሳቤጥ
ማቲዎስ ወንጌል መዕራፍ አንድ ስለምንድ ነዉ የሚናገረዉ?
ስለዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ
According to the Gospel of Matthew, where does Jesus’s first public sermon take place?
On the mount
How many miles did Mary and Joseph have to travel to get to Bethlehem?
90 miles.
ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀይ ምንጣፍ ወደ አደይ አበባ ምንጣፍ የተቀየረዉ በማን ዘመነ መንግስት ነዉ?
ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀይ ምንጣፍ ወደ አደይ አበባ የተቀየረዉ በዶ/ር አብይ ግዜ ነዉ
ንጉሱን ተነሱ ስትል የማታፍር
ሽንት
ሃያ ዘመዳሞች በውበት ደምቀን፤ ገበያ የምንወጣ ተኩለን
የተቀቡ የእጅና እግር ጣቶች
ማሕፀን ሳይኖራት፤ ወንድ ሳይጠጋት፤ ወልዳ የምትሰጥ
ባንክ
ሰዓት የለው ፣ ሰዓት ያውቃል
ዶሮ
የምድር አህዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ የተባለዉ
አብርሀም
ሄሮድስ ህጻኑን ኢየሱስን መግደል ሲፈልግ እነማርያም ወዴት ነዉ የሸሹት
ወደ ግብጽ
እግዚአብሔር ይመስገን ዮሴፍ አያሌዉ