ብዙ ፍሬ ያለው ፍራፍሬ ቢያንስ 4ቱን ጥቀስ/ጥቀሺ
ብርቱካን፣ሃባብ፣ፓፓያ፣ዘይቱን ወዘተ........።
ሳሙኤልን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያሳድገው/ያሳደገችው/ያሳደጉት ማን ነው?/ማናት?/ማናችው?
በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የሚያገለግሉ ሴቶች፡፡
እንደ ሰው ህልም ማየት የሚችል እንስሳ ማን ነው?
ፈረስ
እረፍት/መፅናኛ
የሴት ካንጋሮ ከውንዱ የምትለየው በምንድን ነው?
ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት፡፡
ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው መቼ መቼ ነው?
ጠዋት ላይ
የመጅመሪያው መጠበቂያ ግንብ የታተመው መቼ ነው?
የመጅመሪያው መጠበቂያ ግንብ የታተመው መቼ ነው?
ይሆዋ አዳኝ ነው::
ኢየሱስ::
መላሱን ወደ ውጪ ማውጣት የማይችል እንስሳ ማን ነው?
ዐዞ
በሂወት ዘመኑ አንድ ጊዜ ብቻ ተጓዳኝ ወይም ፍቅረኛ የሚኖረው እንስሳ ስም ጥቀስ/ጥቀሽ
ቀበሮ
ጢሞቴዎስ እና ጳውሎስ የተገናኙት የት አከባቢ ነው?አመተ ምረቱስ ?
ከልስጥራን ወደ ኢቆንዮን ሁለተኛውን ሚሲዮናዊ ጉዞውን ለማድረግ ሲጏዝ ነብር::ልስጥራን ደግሞ የጢሞቲዮስ የትውልድ ቦታ ናት:: በ 50 እ.ዘ.አ
ይሆዋ ከፍ ከፍ ያደርጋል ወይም ይመለከታል::
ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር የማትችል ወፍ
የሌሊት ወፍ
147-97= 50 አመት
የወባ ትንኝ ስንት ጥርስ አላት?
47
ንቁ መፅሄት መጀመሪያ የታተመው መቼ ነው?ስሙስ ምን ተብሎ ይጠራ ነበር?
በ1919
ወርቃማው ዘመን --መፅናኛ----ንቁ
ትንሽ
የጅብ የእድሜ ጣራ ስንት ነው?
80
ፈገግ ስንል ስንት ጡንቻዎችን እንጠቀማለን?ስንኮሳተርስ?
17 እና 43
እባካችሁ ለቁጠባ የሚመቸውን እንጠቀም፡፡